• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

ማስታወቂያ

Details
Fri, 15 October 2021 11:07 am

ከመስከረም 5 - ጥቅምት 5 የነበረው የ2ኛው ዙር ብሩህ የፈጠራ ሃሳብ ውድድር የማመልከቻ ጊዜ እስከ ጥቅምት 20/2014 ዓ/ም የተራዘመ ስለሆነ በውድድሩ ለመሳተፍ የጊዜ እጥረት ያጋጠማችሁ ተሳታፊዎች ለውድድሩ ተብሎ በተዘጋጀው ድረ-ገጽ www.bruh.et.com ወይም የኢንተርኔት ችግር ለሚገጥማቸው በዚህ ልጥፍ ውስጥ የተካተተውን የማመልከቻ ቅጽ በመሙላት በፖ.ሳ.ቁጥር 25534 አዲስ አበባ እንድትልኩ እንገልጻለን፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0973078111 ወይም 0911106490 መደወል ይቻላል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ


   የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

 

ዶ/ር ሙሉነህ ለማ የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

Details
Fri, 15 October 2021 10:43 am

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ አመራር ዝግጅት ምልመላና ስምሪት ሥርዓት ማስተባበሪያ መመሪያ መሠረት ዶ/ር ሙሉነህ ለማ ወ/ሰማያት የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል፡፡

Read more: ዶ/ር ሙሉነህ ለማ የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

ዶ/ር ይስሃቅ ከቸሮ ከበደ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ታሪክ የመጀመሪያው ሙሉ ፕሮፌሰር ሆኑ

Details
Wed, 13 October 2021 2:51 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በዩኒቨርሲቲው የ34 ዓመታት ታሪክ የመጀመሪያውን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የእንስሳት ሳይንስ መምህርና ተመራማሪ ለሆኑት ለዶ/ር ይስሃቅ ከቸሮ ከበደ ሰጥቷል፡፡

Read more: ዶ/ር ይስሃቅ ከቸሮ ከበደ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ታሪክ የመጀመሪያው ሙሉ ፕሮፌሰር ሆኑ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 681 ተማሪዎች አስመረቀ

Details
Wed, 13 October 2021 6:52 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን በድኅረ ምረቃ 7 እና በቅድመ ምረቃ 674 በአጠቃላይ 681 ተማሪዎች መስከረም 30/2014 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል 252ቱ ሴቶች ናቸው፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ      

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 681 ተማሪዎች አስመረቀ

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 6ኛው ዙር ዓመታዊ የማኅበረሰብ ሳምንት ተከበረ

Details
Tue, 12 October 2021 12:56 pm

በዩኒቨርሲቲው 6ኛው ዙር ዓመታዊ የማኅበረሰብ ሳምንት ‹‹በተፈጠረው እድል ማኅበረሰባችንን እናገልግል›› በሚል መሪ ቃል መስከረም 28/2014 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ 

Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 6ኛው ዙር ዓመታዊ የማኅበረሰብ ሳምንት ተከበረ

  1. የሥራ ፈጠራ ልማት ማፍለቂያ ማዕከል ለ2014 ዓ/ም ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች የሥራ ፈጠራ ክሂሎት ሥልጠና ሰጠ
  2. የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር ማጣሪያ ላለፉ ተማሪዎች ሽልማት አበረከተ
  3. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ከ 6 ሺህ በላይ ተማሪዎች አስመረቀ::
  4. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን የመንግሥት ምሥረታ አስመልክቶ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፈ

Page 266 of 513

  • 261
  • 262
  • 263
  • 264
  • 265
  • 266
  • 267
  • 268
  • 269
  • 270

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap