
- Details
የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂና ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም በዋናው ግቢ ለተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት 600 ወንድ ተማሪዎች መስከረም 14/2014 ዓ.ም የማነቃቂያና የልምድ ልውውጥ መድረክ አዘጋጅቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂና ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የልምድ ልውውጥ መድረክ ተዘጋጀ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ በነጭ ሣር ብሄራዊ ፓርክና በGIZ ትብብር በጫሞ ሐይቅ ላይ ለዓሳ መራቢያነት በተከለለው 100 ሄክታር የመራቢያ ቦታ ምክንያት በሐይቁ ላይ ጠፍተው የነበሩ እንደ <<Labeobarbus bynni>> እና ከዚህ ቀደም ታይተው የማይታወቁ <<Shilbe intermedius>> የተሰኙ ሁለት የዓሳ ዝርያዎች መገኘታቸው ተገልጿል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
‹‹የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት›› መርሃ-ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ መስከረም 21/2014 ዓ/ም በማዕከል ደረጃ ተካሂዷል፡፡ በቀጣይ ቀናት መርሃ-ግብሩ በዩኒቨርሲቲው ሁሉም ካምፓሶች እንደሚካሄድ ታውቋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ‹‹የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት›› መርሃ-ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ