• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በምርምር ያገኘውን እንሰትን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለምግብነት የሚያዘጋጅ እርሾ ለአርሶ አደሩ ለሙከራ እያሰራጨ ነው

Details
Thu, 11 June 2020 10:10 am

ዩኒቨርሲቲው በምርምር የተገኘውን እንሰትን በዘመናዊ መንገድ ጥራቱን ጠብቆ ከ10 ቀናት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ለምግብነት ለማዘጋጀት የሚያስችል እርሾ በማምረት ለእንሰት አምራች አርሶ አደሮች ለሙከራ እያከፋፈለ መሆኑ ተገለፀ፡፡Click here to see the pictures

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በምርምር ያገኘውን እንሰትን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለምግብነት የሚያዘጋጅ እርሾ ለአርሶ አደሩ ለሙከራ እያሰራጨ ነው

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹የአረንጓዴ አሻራ›› 2ኛ ዙር የችግኝ ተካላ መርሃ-ግብር ሰኔ 8/2012 ዓ/ም ሊያከናውን ነው

Details
Thu, 11 June 2020 9:56 am

ዩኒቨርሲቲው የ2012 ዓ/ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብርን አስመልክቶ ለ2ኛ ጊዜ የፊታችን ሰኞ ሰኔ 8/2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ የችግኝ ተከላ እንደሚያካሂድ ታውቋል፡፡ የችግኝ ተከላው በቤሬ ተራራ፣ በዩኒቨርሲቲው ስድስቱም ካምፓሶችና በመምህራን መኖሪያ አከባቢዎች ይፈፀማል፡፡Click here to see the pictures

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹የአረንጓዴ አሻራ›› 2ኛ ዙር የችግኝ ተካላ መርሃ-ግብር ሰኔ 8/2012 ዓ/ም ሊያከናውን ነው

World Environment Day: AMU, Gamo Zone, Town Administration plant seedlings

Details
Wed, 10 June 2020 5:24 pm

Arba Minch University in association with Gamo Zone and Town Administration has celebrated ‘47th World Environment Day’ by planting thousands of saplings across its campuses and along town’s main street to Konso, at Secha, on 5th June, 2020. Arba Minch Mayor, Mr Sebsebe Bunabe, Education Sector Head, Mr Mado Mengesha, Environment and Forest Conservation Sector Head, Mr Tsegaye and AMU top officials including deans of colleges and directors participated in the event.Click here to see the pictures

Read more: World Environment Day: AMU, Gamo Zone, Town Administration plant seedlings

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 2ኛውን ‹‹የአረንጓዴ አሻራ ቀን›› መርሃ-ግብር ከሁለት ሺህ በላይ ችግኞችን በመትክል ግንቦት 28/2012 ዓ/ም በይፋ አስጀመረ

Details
Wed, 10 June 2020 5:59 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 2ኛውን ‹‹የአረንጓዴ አሻራ ቀን›› ከአርባ ምንጭ ከተማና ከጋሞ ዞን አመራሮች ጋር በመሆን ከሁለት ሺህ በላይ ችግኞችን በመትከል ግንቦት 28/2012 ዓ/ም በይፋ አስጀምሯል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ በ2011 ዓ/ም ክረምት በተደረገው የመጀመሪያው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ በስፋት መሳተፉንና በወቅቱ ከተተከሉ ችግኞች መካከል 94 በመቶ ያህሉ መፅደቃቸውን አስታውሰዋል፡፡Click her to see the pictures

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 2ኛውን ‹‹የአረንጓዴ አሻራ ቀን›› መርሃ-ግብር ከሁለት ሺህ በላይ ችግኞችን በመትክል ግንቦት 28/2012 ዓ/ም በይፋ አስጀመረ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አምና ‹‹ በአረንጓዴ አሻራ ቀን›› ካስተከላቸው ችግኞች መካከል 94 በመቶው መፅደቃቸው ተገለፀ

Details
Wed, 10 June 2020 5:42 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ከጋሞ ዞንና ከአርባ ምንጭ ከተማ አመራሮች ጋር በመሆን በ2011 ዓ/ም ‹‹በአረንጓዴ አሻራ ቀን›› የተተከሉ ችግኞች ያሉበትን ሁኔታ እንዲሁም የዘንድሮው ክረምት የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አስመልክቶ እየተደረጉ ያሉ የቅድመ ዝግጀት ሥራዎችን በቤሬ ተራራና በተለያዩ ችግኝ ጣቢያዎች በመገኘት ዛሬ ግንቦት 15/2012 ዓ/ም ጎብኝተዋል፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አምና ‹‹ በአረንጓዴ አሻራ ቀን›› ካስተከላቸው ችግኞች መካከል 94 በመቶው መፅደቃቸው ተገለፀ

  1. AMU produces 1000 liters of sanitizers for health sectors
  2. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለጎፋ ዞን አስተዳደር ኮሮናቫይረስን ለመከላከልና ለማከም የሚውል የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
  3. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጎፋ ዞን ለተወጣጡ 60 ህክምና ባለሙያዎች በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ
  4. Coronavirus: AMU creating awareness, distributing aid to needy

Page 324 of 513

  • 319
  • 320
  • 321
  • 322
  • 323
  • 324
  • 325
  • 326
  • 327
  • 328

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap