- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ት/ክፍል ተማሪዎች 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ኅዳር 27/2017 ዓ/ም የጎዳና ላይ የጽዳት ዘመቻ አከናውነዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ተማሪዎች የጽዳት ዘመቻ አከናወኑ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብዝኃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል የስፔን ዝርያ ዱባ ላይ ባካሄደው የሙከራ ምርምር የተሻለ ምርት ማግኘት መቻሉን ገልጿል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል አከባበር ባመረና በደመቀ መንገድ እንዲከበር ከአርባ ምንጭ ከተማ፣ ከጋሞ ዞን፣ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልልና ከበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ጋር በትብብር እየሠራ ይገኛል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል በድምቀት እንዲከበር የሚጠበቅበትን ኃላፊነት እየተወጣ ይገኛል
- Details
አቶ አሸናፊ ፊሊጲዮስ ከአባታቸው ከአቶ ፊሊጲዮስ ኮቦቶ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ አባይነሽ ባባንቶ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ ኅዳር 1/1979 ዓ/ም ተወለዱ፡፡




