
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ከጋሞ ዞን ትምህርት መምሪያ ጋር በመተባበር ከዞኑ በተመረጡ 10 የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለመተግበር ያቀደው ‹‹የሳይንስ ቤተ ሙከራዎች አያያዝ ሥርዓት መተግበርና መልሶ ማደራጀት›› መርሃ ግብር በምዕራብ ዓባያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከግንቦት 16-17/2016 ዓ/ም ተከናውኗል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ‹‹የሳይንስ ቤተ ሙከራዎች አያያዝ ሥርዓት መተግበርና መልሶ ማደራጀት›› መርሃ ግብር ሥራ ተጀመረ

- Details
Arba Minch University successfully hosted the 5th International Conference on Innovation and Challenges in Engineering and Technology for Sustainable Development (ICET-2024) on May 25th, 2024. An MoU marking a significant collaboration of AMU with the Ethiopian Railway Corporation (ERC) was also signed. Click here to see more photos.
Read more: AMU Hosts 5th International ICET Conference & Signs MoU with ERC

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ልማት ማበልጸጊያ ማዕከል ከኢንተርፕርነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ከዩኒቨርሲቲው እና ከአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ለተወጣጡ መምህራን ከግንቦት 04-14/2016 ዓ/ም ተግባር ተኮር የኢንተርፕርነርሽፕ የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
Arba Minch University/AMU/ schedules the grand opening of its 600-bedded multi-specialty Teaching and Comprehensive Specialized Hospital so sooner. This state-of-the-art facility marks a significant advancement in healthcare education and research in AMU and quality medical service delivery in the region.
Read more: AMU Inaugurates its Teaching and Comprehensive Specialized Hospital Sooner

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምኅንድስ እና ሂሳብ ማዕከል (STEM Center) አስተባባሪነት በአርባ ምንጭ ከተማ ከሚገኙ የተመረጡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶችና ከጋሞ ባይራ ሞዴል አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለተወጣጡ ተማሪዎች ፊዚክስ ትምህርትንና ‹‹National Aeronautics and Space Administration/NASA(ናሳ)ን አስመልክቶ ግንቦት 16/2016 ዓ/ም ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ ሥልጠናውን ከናሳ ጆንሰን የሕዋ ማዕከል/ NASA-Johnson Space Center/ የመጡት ዶ/ር ጥላዬ ታደሰ ሰጥተዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ፊዚክስ ትምህርትንና ናሳ/NASA/ን አስመልክቶ ሥልጠና ተሰጠ