• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Offices
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • SYMPOSIA
    • Sustainable Water Resources Development
    • ICET
    • Science for Sustainable Development
    • Research for Development
    • Indigenous Knowledge Studies
    • Annual Research and Publication Review
    • International Enset Symposium
      • Enset Symposium 2024
      • Enset Symposium 2023
    • PUBLIC EVENTS
      • FDRE, Nations and Nationalities Day
      • FDRE, Patriots' Day
      • Victory of Adwa
      • Community and Science Open Day
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
1.jpeg
2.jpeg
CallforPaper-3.jpeg
photo_2026-01-21_16-39-28.jpeg
photo_2026-01-22_14-02-17.jpeg
previous arrow
next arrow

የዕጩ ዶ/ር ከበደ ገልገሎ የ3ኛ ዲግሪ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Fri, 22 September 2023 8:55 am

ዕጩ ዶ/ር ከበደ ገልገሎ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በእንስሳት ሳይንስ ትምህርት ክፍል በእንስሳት ሥነ-ምግብ/Animal Nutrition/ ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል ቆይቷል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ከበደ የ3ኛ ዲግሪ የመመረቂያ ጽሑፉን የውስጥና የውጪ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት መስከረም 15/2016 ዓ/ም ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ  በዋናዉ ግቢ አዲሱ አዳራሽ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡

Read more: የዕጩ ዶ/ር ከበደ ገልገሎ የ3ኛ ዲግሪ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ግምገማ መርሃ ግብር

አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ በቅድመና ድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ያሠለጠናቸውን 36ኛ ባች 2ኛ ዙር ተማሪዎች ሊያስመርቅ ነው

Details
Fri, 22 September 2023 8:38 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት መስከረም 10/2016 ዓ/ም ባደረገው ስብሰባ በመጀመሪያ፣ በ2ኛ እና በ3ኛ ዲግሪ በመደበኛው መርሃ ግብር በምኅንድስና፣ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ፣ በግብርና ሳይንስ፣ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ፣ በማኅበራዊ ሳይንስና ሥነሰብ የትምህርት መስኮች ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ከ1,400 በላይ ተማሪዎች እንዲመረቁ አጽድቋል፡፡

Read more: አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ በቅድመና ድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ያሠለጠናቸውን 36ኛ ባች 2ኛ ዙር ተማሪዎች ሊያስመርቅ ነው

      የሐዘን መግለጫ    

Details
Thu, 21 September 2023 9:25 am

ዶ/ር ብሩክ አማረ ስራቴ ከአባታቸው ከአቶ አማረ ስራቴ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ አልማዝ አበበ በጋሞ አውራጃ አርባ ምንጭ ከተማ መስከረም 6/1977 ዓ/ም ተወለዱ፡፡ 

Read more:       የሐዘን መግለጫ    

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ “STEM” ማዕከል ከ7ኛ- 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሲሰጥ የቆየው የክረምት ሥልጠና ተጠናቀቀ

Details
Fri, 22 September 2023 12:54 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምኅንድስና እና ሂሳብ (STEM) ማዕከል ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከማኅበረሰብ ጉድኝት ዋና ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ከጋሞ፣ ጎፋ፣ ቡርጂ፣ አማሮ፣ ኮንሶ፣ ባስኬቶ፣ደራሼና አሌ ዞኖች ለተወጣጡና ከ7ኛ- 12ኛ  ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች ከነሐሴ 1-30/2015 ዓ/ም ሲሰጥ የቆየው የተግባር ተኮር ሥልጠና ጳጉሜ 1/2015 ዓ/ም ተጠናቋል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ “STEM” ማዕከል ከ7ኛ- 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሲሰጥ የቆየው የክረምት ሥልጠና ተጠናቀቀ

ለሁሉም የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ

Details
Tue, 19 September 2023 1:08 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ትምህርት ቤት በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ፣ በማታ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ-ግብሮች መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን ከሐምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 27 ቀን 2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት በኩል በአካል እንዲሁም በመረጃ መረብ https://forms.gle/vG9KfojLfCXkgZYU9 በኩል ምዝገባ መፈጸሙ ይታወቃል፡፡

1. 2016 AMU MA MSc Applicants Eligible for GAT

2. 2016 AMU PhD Applicants Eligible for GAT

Read more: ለሁሉም የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ

  1. የዕጩ ዶ/ር ሳምሶን ትዕዛዙ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ
  2. የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መግለጫ
  3. የዕጩ ዶ/ር ማቲዎስ አጊዜ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ
  4. ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግዥ፣ ንብረት አስተዳደር፣ ፋይናንስና በጀት አስተዳደር እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በኤሌክትሮኒክ ግብይት ሥርዓት (eGP) ዙሪያ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጠ

Page 176 of 552

  • 171
  • 172
  • 173
  • 174
  • 175
  • 176
  • 177
  • 178
  • 179
  • 180

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Copyright © 2026 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap