• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Offices
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • SYMPOSIA
    • International Enset Symposium
    • Sustainable Water Resources Development
    • ICET
    • Science for Sustainable Development
    • Research for Development
    • Indigenous Knowledge Studies
    • Annual Research and Publication Review
    • PUBLIC EVENTS
      • FDRE, Nations and Nationalities Day
      • FDRE, Patriots' Day
      • Victory of Adwa
      • Community and Science Open Day
    • Mathematical Workshop and Research School
      • 3MC-PIMS-SIMONS Summer School 2026
      • AWMLOA-2026
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
Final Ensent3 call.jpg
mmm.jpg
previous arrow
next arrow

በዩኒቨርሲቲው የኅብረተሰብ ጤና 2ኛ ዲግሪ ተማሪዎች የተገነባው ፕሮጀክት ተመረቀ

Details
Mon, 25 December 2023 10:21 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሳምንት መጨረሻ መርሃ ግብር በኅብረተሰብ ጤና ትምህርት የ2ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ተማሪዎች የልማታዊ ቡድን ሥልጠና ፕሮግራምን/Developmental Team Training Program /DTTP/ መሠረት በማድረግ በአርባ ምንጭ ከተማ ጉርባ ቀበሌ የአካባቢውን ማኅበረሰብና አጋር አካላትን በማስተባበር ያስገነቡት የደረቅ ቆሻሻ መጣያና ከጤና ተቋማት የሚወጡ የሕክምና ዕቃዎች ቆሻሻ ማቃጠያ (Incinerator) ታኅሣሥ 06/2016 ዓ/ም ተመርቆ ለማኅበረሰቡ አገልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በዩኒቨርሲቲው የኅብረተሰብ ጤና 2ኛ ዲግሪ ተማሪዎች የተገነባው ፕሮጀክት ተመረቀ

ማስታወቂያ

Details
Fri, 22 December 2023 6:05 pm

በኮንትራት ውል መሠረት በደብዳቤ የተስተናገዳችሁ የቀድሞ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ተመራቂዎች የቀድሞ ደብዳቤ ወደ ሰርተፊኬት እንዲቀየርላችሁ የቀረበ ጥያቄ በዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ካውንስል ውሳኔ ማግኘቱ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት የምረቃ ደብዳቤው ወደ ሰርተፊኬት እንዲቀይርላችሁ የምትፈልጉ በሙሉ በእጃችሁ የሚገኘውን የቀድሞ ደብዳቤ ኮፒ በመመለስ ጊዜያዊ የትምህርት ማስረጃ (Temporary Certificate of Graduation) ከሰኞ ታኅሣሥ 15/2016 ዓ.ም ጀምሮ ከሬጅስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Read more: ማስታወቂያ

‹‹የባሕር በር የልማት በር›› በሚል ርእስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የፓናል ውይይት ተካሄደ

Details
Fri, 22 December 2023 5:35 pm

ወቅታዊውን የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ አስመልክቶ ‹‹የባሕር በር የልማት በር›› በሚል ርእስ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ታኅሣሥ 12/2016 ዓ/ም የፓናል ውይይት አዘጋጅቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ‹‹የባሕር በር የልማት በር›› በሚል ርእስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የፓናል ውይይት ተካሄደ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዘመናዊ የወተት ላሞች እርባታ ጣቢያ /Dairy Farm/ እያስገነባ ነው

Details
Thu, 21 December 2023 4:11 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ምርምር ማዕከል ጨንቻ በሚገኘው ግርጫ የደጋ ፍራፍሬና አትክልት ምርምር ማዕከል ቅጥር ግቢ ውስጥ ዘመናዊ የወተት ላሞች እርባታ ጣቢያ /Dairy Farm/ እያስገነባ ይገኛል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዘመናዊ የወተት ላሞች እርባታ ጣቢያ /Dairy Farm/ እያስገነባ ነው

ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመጡ የተለያዩ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የፀረ ሙስና ሥልጠና ተሰጠ

Details
Thu, 21 December 2023 4:00 pm

የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ከትምህርት ሚኒስቴርና ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ከወልቂጤ፣ ወራቤ፣ ዋቸሞ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ጂንካ እና አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲዎች ለመጡ የግዥና ንብረት እና የፋይናንስና በጀት አስተዳደር ኃላፊዎች፣ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች፣ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ክፍል ሥራ አስፈጻሚዎች፣ የተማሪዎች አገልግሎት ኃላፊዎች፣ የግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ኃላፊዎችና ሌሎች የሚመለከተቸው አካላት ሙስናን መከላከልና መቆጣጠርን አስመልክቶ ከታኅሣሥ 05 - 06/2016 ዓ/ም የመጀመሪያ ዙር ሥልጠና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመጡ የተለያዩ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የፀረ ሙስና ሥልጠና ተሰጠ

  1. 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ተከበረ
  2. የተፈጥሮ ማዳበሪያ ‹‹Bio-Fertilizer›› ማምረት ላይ ያተኮረ የትብብር ፕሮጀክት የለውጥ ማሳያ ሪፖርትና የመስክ ምልከታ ተካሄደ
  3. Ethiopian English Language Professionals’ Association/EELPA/ South Chapter Launching Workshop is to be held in AMU on December 23rd, 2023
  4. ቴክኖሎጂን መጠቀም የፀረ ኤች.አይ.ቪ መድኃኒት አወሳሰድን ለማሻሻል እንደሚረዳ ያረጋገጠ ጥናት ይፋ ሆነ

Page 178 of 573

  • 173
  • 174
  • 175
  • 176
  • 177
  • 178
  • 179
  • 180
  • 181
  • 182

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • Telegram
  • Youtube

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Copyright © 2026 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap
  • Map