• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

በቢዝነስ ሃሳብ ውድድር መሳተፍ ለምትፈልጉ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ

Details
Tue, 14 February 2023 12:44 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ልማትና ማበልጸጊያ ማዕከል ከዚህ በፊት ሲሠራ እንደቆየው ሁሉ በተማሪዎች መካከል የቢዝነስ ሃሳብ (Business Idea) ውድድር በማካሄድ አሸናፊዎችን መሸለም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የቢዝነስ ሃሳብ (Business Idea) በማዘጋጀት መወዳደር የምትፈልጉ ተማሪዎች በውድድሩ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡ ከምዝገባ በኋላ ስለቢዝነስ ዕቅድ አዘገጃጀት ሥልጠና የምንሰጥ መሆኑን እየገለጽን፡-

Read more: በቢዝነስ ሃሳብ ውድድር መሳተፍ ለምትፈልጉ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ

በICT መሣሪያዎች የተደገፈ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማስተማሪያ ስነ ዘዴ ማሻሻያ ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት የመዝጊያ መርሃ ግብር ተካሄደ

Details
Tue, 14 February 2023 10:26 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት ከጥር 2011 ዓ/ም ጀምሮ በአርባ ምንጭ፣ ሳውላና በዩኒቨርሲቲው ኮሚዩኒቲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ሲካሄድ የነበረው በICT መሣሪያዎች የተደገፈ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማስተማሪያ ስነ ዘዴ ማሻሻያ ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት የመዝጊያ መርሃ ግብር ጥር 4/2015 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በICT መሣሪያዎች የተደገፈ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማስተማሪያ ስነ ዘዴ ማሻሻያ ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት የመዝጊያ መርሃ ግብር ተካሄደ

በረንረስ (RUNRES) ፕሮጀክት 4ኛ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ዓመታዊ የምክክር ወርክሾፕ ተካሄደ

Details
Mon, 13 February 2023 2:23 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ረንረስ /RUNRES/ ፕሮጀክት ከ‹‹International Institute of Tropical Agriculture››፣  ‹‹University of Kwazulu-Natal››፣ ‹‹ETH-Zurich›› እና ከስዊዘርላንድ ልማት ተራድዖ ድርጅት (SDC)  ጋር  በመተባበር ከተማና ገጠርን በንጥረ ነገር ማስተሳሰር ላይ በሚሠራው ፕሮጀክት የ4ኛ ዓመት የፕሮጀክት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የምክክር ወርክሾፕ ከየካቲት 6-10/2015 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ፓራዳይዝ ሎጅ አካሂዷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በረንረስ (RUNRES) ፕሮጀክት 4ኛ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ዓመታዊ የምክክር ወርክሾፕ ተካሄደ

በታዳሽ ኃይል ዙሪያ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

Details
Mon, 13 February 2023 1:44 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞና ጎፋ ዞኖች እንዲሁም ከጀርመኑ ሰሃይ ሶላር ማኅበር ጋር ለቀጣይ ሦስት ዓመታት በታዳሽ ኃይል ዙሪያ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት የካቲት 1/2015 ዓ/ም ተፈራርሟል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በታዳሽ ኃይል ዙሪያ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

Three Years Joint Pact Signed to Extend Sahay Solar Project in Gamo and Gofa Zones

Details
Fri, 10 February 2023 12:21 pm

Arba Minch University, Sahay Solar Association, Gamo and Gofa Zonal Administrations have signed a Memorandum of Understanding for the next three years to install off-grid solar systems for off-grid electrification, on February 8, 2023. see more photos

Read more: Three Years Joint Pact Signed to Extend Sahay Solar Project in Gamo and Gofa Zones

  1. የነፃ ሕክምና አገልግሎት ማስታወቂያ
  2. ለጀማሪ ሴት መምህራን የምርምር ክሂሎት ማጎልበቻ ሥልጠና ተሰጠ
  3. የዓለም ውኃ አዘል መሬቶች (World Wetlands Day) ቀንን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ
  4. በቁንጭር (ቦልቦ) በሽታ ላይ በተከናወነ የምርምር ውጤት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

Page 179 of 513

  • 174
  • 175
  • 176
  • 177
  • 178
  • 179
  • 180
  • 181
  • 182
  • 183

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap