• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የነፃ ሕክምና አገልግሎት ማስታወቂያ

Details
Thu, 09 February 2023 7:32 am

ከየካቲት 6-8/2015 ዓ.ም አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጄዲሲ ኢትዮጵያ (JDC Ethiopia) ከተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል በተፈጥሮ የጀርባ ጉብጠት (kyphosis)፣ ዝንፈት (Scoliosis) እና ጥመት ላለባቸው ታማሚዎች ነፃ የሕክምና አገልግሎት ስለሚሰጥ አርባ ምንጭ እና አካባቢው የምትገኙና ሕክምናውን የምትፈልጉ ታማሚዎች የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ያሳውቃል።

Read more: የነፃ ሕክምና አገልግሎት ማስታወቂያ

ለጀማሪ ሴት መምህራን የምርምር ክሂሎት ማጎልበቻ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 07 February 2023 10:16 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ እና የምርምር ዳይሬክቶሬቶች በመተባበር ለጀማሪ ሴት መምህራን ‹‹Basic of Research, Statistical Tools for Data Analysis and Interpretation, Manuscript Writing and the Tricks of the Publishing›› በሚል ርዕስ የምርምር ክሂሎት ማዳበሪያ ሥልጠና ከጥር 23-24/2015 ዓ/ም ሰጥተዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለጀማሪ ሴት መምህራን የምርምር ክሂሎት ማጎልበቻ ሥልጠና ተሰጠ

የዓለም ውኃ አዘል መሬቶች (World Wetlands Day) ቀንን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

Details
Tue, 07 February 2023 9:36 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ውኃ አዘል መሬቶችና የተፈጥሮ ምንጮች ላይ ከሚሠራው ‹‹Ethio-Wetlands and Natural Resources›› ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር የዓለም ውኃ አዘል መሬቶች (World Wetlands Day) ቀንን አስመልክቶ ጥር 25/2015 ዓ/ም የጋራ ውይይት አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የዓለም ውኃ አዘል መሬቶች (World Wetlands Day) ቀንን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

በቁንጭር (ቦልቦ) በሽታ ላይ በተከናወነ የምርምር ውጤት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

Details
Mon, 06 February 2023 2:18 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ኦቾሎ ቀበሌ በቁንጭር (ቦልቦ)በሽታ ላይ ያከናወነው ታላቅ የምርምር ፕሮጀክት ውጤት  ለማኀበረሰቡ አጋር ተቋማት የማስተዋወቂያ ወርክሾፕ ጥር 26/2015 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በቁንጭር (ቦልቦ) በሽታ ላይ በተከናወነ የምርምር ውጤት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

AMU ties up with DYP- ATU of India

Details
Mon, 06 February 2023 9:10 am

Arab Minch University inked a Memorandum of Understanding with D.Y. Patil Agriculture and Technical University of Talsande, India. The 5-year pact was signed by AMU's Vice President for Research and Community Engagement, Behailu Merdekios (Associate Professor), and Vice Chancellor of DYP-ATU, Prof.K.Prathapan, on 1st February, 2023. Click here to see more pictures.

Read more: AMU ties up with DYP- ATU of India

  1. የትምህርት ጥራትንና የተማሪዎችን ውጤት በዘላቂነት ለማሻሻል የትምህርት ዘርፍ ባለድርሻዎች ቅንጅት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
  2. የዕጩ ዶ/ር ጋሻው ተፈራ እና የዕጩ ዶ/ር ተፈሪ ሀቱዬ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፎች ተገመገሙ
  3. የጫሞ ሐይቅ ረግረጋማ ስፍራን መልሶ ለማልማት የሚያስችል ሦስት ሄክታር መሬት ተሰጠ
  4. አርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ህንድ ሀገር ከሚገኘው ሂንዱስታን የቴክኖሎጂና ሳይንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የበይነመረብ የምርምር ዓውደ ጥናት አካሄደ

Page 180 of 513

  • 175
  • 176
  • 177
  • 178
  • 179
  • 180
  • 181
  • 182
  • 183
  • 184

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap