• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Offices
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • SYMPOSIA
    • International Enset Symposium
    • Sustainable Water Resources Development
    • ICET
    • Science for Sustainable Development
    • Research for Development
    • Indigenous Knowledge Studies
    • Annual Research and Publication Review
    • PUBLIC EVENTS
      • FDRE, Nations and Nationalities Day
      • FDRE, Patriots' Day
      • Victory of Adwa
      • Community and Science Open Day
    • Mathematical Workshop and Conference
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
Final Ensent3 call.jpg
Final Ensent3 call.jpg
previous arrow
next arrow

በእንጨት ለቀማ ለሚተዳደሩ በፕሮጀክት የታቀፉ ሴቶች የሕይወት ክሂሎትና ሥራ ፈጠራ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 25 July 2023 1:54 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከራእይ ፕሮጀክት እና ከአርባ ምንጭ ከተማ ሴቶችና ሕፃናት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ከውሃ ምንጭ ቀበሌ ሃይላንድ መንደር ለተወጣጡ በእንጨት ለቀማ ለሚተዳደሩና በፕሮጀክቱ ለታቀፉ 91 ሴቶች ሐምሌ 7/2015 ዓ/ም የሕይወት ክሂሎትና ሥራ ፈጠራ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በእንጨት ለቀማ ለሚተዳደሩ በፕሮጀክት የታቀፉ ሴቶች የሕይወት ክሂሎትና ሥራ ፈጠራ ሥልጠና ተሰጠ

የሐዘን መግለጫ

Details
Tue, 25 July 2023 12:39 pm

አቶ ፍሬው ዳንኤል ከአባታቸው ከአቶ ዳንኤል ሻሌ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ አማረች ጸላ በቀድሞው ጋሞ ጎፋ አውራጃ አርባ ምንጭ ወረዳ ቆላ ሼሌ ቀበሌ በ1976 ዓ/ም ተወለዱ፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ6ኛ ጊዜ አስመረቀ

Details
Tue, 25 July 2023 12:33 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን 74 ወንድና  21 ሴት በድምሩ 95 ተማሪዎች ለ6ኛ ጊዜ ሐምሌ 14/2015 ዓ/ም አስመርቋል። ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ6ኛ ጊዜ አስመረቀ

Arba Minch University Sawla Campus graduated 6th Batch of 95 undergraduates

Details
Tue, 25 July 2023 8:56 am

Arba Minch University Sawla Campus rolled out a total of 95 graduates in its 6th convocation held on July 20, 2023 at Sawla; of the figure, 74 were males and 21 Females. Click here to see more pictures.

Read more: Arba Minch University Sawla Campus graduated 6th Batch of 95 undergraduates

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ36ኛ ጊዜ አስመረቀ

Details
Thu, 20 July 2023 3:04 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን በድኅረ ምረቃ 3ኛ ዲግሪ 12 እና 2ኛ ዲግሪ 586 እንዲሁም በቅድመ ምረቃ 859 በአጠቃላይ 1,457 ተማሪዎችን ሐምሌ 13/2015 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል 281ዱ ሴቶች ናቸው፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ36ኛ ጊዜ አስመረቀ

  1. AMU rolls out 1,457 graduates in its 36th Convocation
  2. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ሙሉ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የወላጅ በዓል ተከበረ
  3. የበቆሎ ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ተግባራዊ እየተደረገ ነው
  4. 5ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ማስጀመሪያ የችግኝ ተከላ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Page 206 of 571

  • 201
  • 202
  • 203
  • 204
  • 205
  • 206
  • 207
  • 208
  • 209
  • 210

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Copyright © 2026 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap