• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ማስታወቂያ

Details
Wed, 27 October 2021 5:57 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ በርቀት ትምህርት መርሃ-ግብር በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ የተቀመጠውን የመግቢያ መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾችን በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በታሪክና ቅርስ አስተዳደር፣ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ-ጽሑፍ - አማርኛ፣ በእንግሊዝኛ ቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ፣ በሥነ-ዜጋና ሥነ-ምግባር ጥናት፣ በሶሾሎጂና ሶሻል አንትርፖሎጂ እና በፒጂዲቲ ትምህርቶች በአርባ ምንጭ፣ በአዲስ አበባ፣ በሳውላ፣ በምዕራብ ዓባያ፣ በካምባ፣ በቁጫ፣ በኮንሶ፣ በባስኬቶ እና በአማሮ ኬሌ ልዩ ወረዳዎች ማዕከላትን ከፍቶ በመጀመሪያ ዲግሪ ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡

Read more: የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ማስታወቂያ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ/ም ነባር ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ፡-

Details
Tue, 26 October 2021 5:37 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ነባር ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 23-24/2014 ዓ/ም የሚካሄድ ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው ጥቅምት 29/2014 ዓ/ም ይሆናል፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ/ም ነባር ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ፡-

በኢኖቬቲቭ እንሰት ፕሮጀክት የተሠሩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እንሰት አብቃይ ለሆኑ አካባቢዎች ለማዳረስ የጋራ ውይይት ተካሄደ

Details
Thu, 21 October 2021 6:50 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እና “Christian Aid” የተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት በኢኖቬቲቭ እንሰት ፕሮጀክት የተሠሩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እንሰት አብቃይ በሆኑ አካባቢዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች ለማዳረስ መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡ ከድርጅቱ የመጡ የሥራ ኃላፊዎች ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር በመሆን ጥቅምት 9/2014 ዓ/ም በዶርዜና ግርጫ ምርምር ማዕከላት ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን በቅርቡም የመግባቢያ ስምምነት በመፈራረም ወደ ተግባር እንደሚገባ ታውቋል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ 

Read more: በኢኖቬቲቭ እንሰት ፕሮጀክት የተሠሩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እንሰት አብቃይ ለሆኑ አካባቢዎች ለማዳረስ የጋራ ውይይት ተካሄደ

የወባ በሽታ መድኃኒቶች ውጤታማነትን ለመፈተሽ ለሚከናወነው የምርምር ፕሮጀክት የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

Details
Thu, 21 October 2021 6:42 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅና አርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል አውስትራሊያ ሀገር ከሚገኘው “Menzies School of Health Research” ከተሰኘ የጤና ምርምር ት/ቤት ጋር ‹‹Effectiveness of Novel Approaches to Radical Cure of Vivax Malaria with Tafenoquine and Primaquine›› በሚል ርዕስ 210 ሺህ ዶላር የተመደበለት ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ለማከናወን ጥቅምት 5/2014 ዓ/ም የመግባቢያ ስምምነት በቨርችዋል ተፈራርመዋል፡፡  

Read more: የወባ በሽታ መድኃኒቶች ውጤታማነትን ለመፈተሽ ለሚከናወነው የምርምር ፕሮጀክት የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

Details
Wed, 20 October 2021 2:00 pm

የዩኒቨርሲቲው ሁሉ አቀፍ ሴክተር ዳይሬክቶሬት ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ በኤችአይቪ/ኤድስ ለተጎዱና አቅም ለሌላቸው 200 ተማሪዎች ጥቅምት 2/2014 ዓ/ም የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

  1. 2ኛው ዓለም አቀፍ የኦሞቲክ ቋንቋ ዓውደ ጥናት ተካሄደ
  2. ማስታወቂያ
  3. ዶ/ር ሙሉነህ ለማ የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ
  4. ዶ/ር ይስሃቅ ከቸሮ ከበደ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ታሪክ የመጀመሪያው ሙሉ ፕሮፌሰር ሆኑ

Page 265 of 513

  • 260
  • 261
  • 262
  • 263
  • 264
  • 265
  • 266
  • 267
  • 268
  • 269

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap