• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የረ/ፕ አባይነህ ኡናሾ ጋንዲሌ ዜና ዕረፍት

Details
Fri, 01 October 2021 11:32 am

ረ/ፕ አባይነህ ኡናሾ ከአባታቸው ከአቶ ኡናሾ ጋንዲሌ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ፋስቴ ጡኖ በቀድሞው ጋሞ ጎፋ ጠቅላይ ግዛት ጋርዱላ አውራጃ ዘይሴ አካባቢ በ1950 ዓ/ም ተወለዱ፡፡

Read more: የረ/ፕ አባይነህ ኡናሾ ጋንዲሌ ዜና ዕረፍት

የረ/ፕ ጊሹ ሰሙ ተሊላ ዜና ዕረፍት

Details
Fri, 01 October 2021 11:23 am

ረ/ፕ ጊሹ ሰሙ ከአባታቸው አቶ ሰሙ ተሊላ እና ከእናታቸው ወ/ሮ የሺ ኡርጌ ሰኔ 12/1968 ዓ/ም በቀድሞው አርሲ ክፍለ ሀገር በአርባ ጉጉ አውራጃ ልዩ ስፍራው ጮሌ በምትባል ቦታ ተወለዱ፡፡

Read more: የረ/ፕ ጊሹ ሰሙ ተሊላ ዜና ዕረፍት

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ በጦርነቱ ሳቢያ ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ረዳት ለሌላቸው አቅመ ደካሞች የተለያዩ ድጋፎችን እያደረገ ነው

Details
Thu, 23 September 2021 9:38 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሰሜኑ የሀገራችን አካባቢዎች በተከሰተው ጦርነት ሳቢያ ለተፈናቀሉና ለተጎዱ ወገኖች የቁሳቁስና የምግብ ጥሬ ዕቃዎችን እንዲሁም ለአገር መከላከያ ሠራዊት የገንዘብና የደም ልገሳ ድጋፎችን እያካሄደ ይገኛል፡፡ 

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ በጦርነቱ ሳቢያ ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ረዳት ለሌላቸው አቅመ ደካሞች የተለያዩ ድጋፎችን እያደረገ ነው

የባህልና ቋንቋ ጥናት ኢንስቲትዩት በዘርፉ የሚከናወኑ የጥናትና ምርምር ንድፈ ሃሳቦች ግምገማ አከናወነ

Details
Thu, 23 September 2021 9:18 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የባህልና ቋንቋ ጥናት ኢንስቲትዩት በዘርፉ የሚከናወኑ የጥናትና ምርምር ንድፈ ሃሳቦች የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግምገማ መስከረም 8/2014 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ለግምገማ የቀረቡት 30 የምርምር ንድፈ ሃሳቦች ሲሆኑ አብዛኛዎቹ በሀገረሰብ ዕውቀቶች ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡

Read more: የባህልና ቋንቋ ጥናት ኢንስቲትዩት በዘርፉ የሚከናወኑ የጥናትና ምርምር ንድፈ ሃሳቦች ግምገማ አከናወነ

የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ3ኛና የ2ኛ ዲግሪ የትምህርት ፕሮግራሞችን ለመክፍት የሚያስችል የውጭ የሥርዓተ-ትምህርት ግምገማ አካሄደ

Details
Thu, 23 September 2021 9:18 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 1 የ3ኛ ዲግሪና 7 የ2ኛ ዲግሪ ትምህርት ፕሮግራሞችን ለመክፈት የሚያስችለውን የውጭ ሥርዓተ-ትምህርት ግምገማ የዘርፉ ምሁራን በተገኙበት ከመስከረም 6 - 7/2014 ዓ/ም አካሂዷል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ 

Read more: የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ3ኛና የ2ኛ ዲግሪ የትምህርት ፕሮግራሞችን ለመክፍት የሚያስችል የውጭ የሥርዓተ-ትምህርት ግምገማ አካሄደ

  1. Eligible Candidates' Short List for PG Exams
  2. ለ2013 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
  3. ማስታወቂያ
  4. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከሆላንድ ማስትሪች ዩኒቨርሲቲ ጋር የጋራ ስምምነት ተፈራረመ

Page 276 of 518

  • 271
  • 272
  • 273
  • 274
  • 275
  • 276
  • 277
  • 278
  • 279
  • 280

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap