• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከሆላንድ ማስትሪች ዩኒቨርሲቲ ጋር የጋራ ስምምነት ተፈራረመ

Details
Thu, 09 September 2021 11:28 am

የዩኒቨርሲቲው ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከሆላንድ ማስትሪች ዩኒቨርሲቲ ጋር የ3ኛ ዲግሪ የትምህርት ፕሮግራሞችን በጋራ ለመክፈት ጳጉሜ 2/2013 ዓ/ም ስምምነት ተፈራርሟል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ  

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከሆላንድ ማስትሪች ዩኒቨርሲቲ ጋር የጋራ ስምምነት ተፈራረመ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአርባ ምንጭ ከተማ የተማሪ ትራፊክ ፖሊሶች የደንብ ልብስ ድጋፍ አደረገ

Details
Thu, 09 September 2021 11:28 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በአርባ ምንጭ ከተማ መንገድ ዳር ካሉና ለትራፊክ አደጋ ተጋላጭ ከሆኑ 10 ትምህርት ቤቶች ለተወጣጡ 60 የተማሪ ትራፊክ ፖሊሶች ጳጉሜ 3/2013 ዓ/ም የደንብ ልብስ ድጋፍ አድርጓል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአርባ ምንጭ ከተማ የተማሪ ትራፊክ ፖሊሶች የደንብ ልብስ ድጋፍ አደረገ

ለአርባ ምንጭ ከተማ ወጣቶች በአደንዛዥ ዕፅና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 01 September 2021 6:34 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ አገልገሎት ዳይሬክቶሬት ከሁሉ አቀፍ ሴክተር ዳይሬክቶሬትና ከአርባ ምንጭ ከተማ ወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በአደንዛዥ ዕፅና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከከተማው 12 ቀጠናዎች 6 ቀበሌያት ለተወጣጡ ወጣቶች ከነሐሴ 19-20/2013 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ  

Read more: ለአርባ ምንጭ ከተማ ወጣቶች በአደንዛዥ ዕፅና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሥልጠና ተሰጠ

የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ዓመታዊ ጉባዔ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Details
Mon, 30 August 2021 6:52 am

የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ሀገር አቀፍ ዓመታዊ የምክክር ጉባዔ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከነሐሴ 18-21/2013 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ በጉባዔው በወላይታ ዞን በሙከራ ላይ የሚገኘው የʻʻGeshiyaroʼʼ ፕሮጀክት አሁናዊ የመስክ ምልከታና የፕሮግራሙ የ2013 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ተካሂዷል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ     

Read more: የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ዓመታዊ ጉባዔ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

የሐዘን መግለጫና የቀድሞው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዮሴፍ ብሩ አጭር የሕይወት ታሪክ (ከ1961-2013 ዓ/ም)

Details
Thu, 19 August 2021 11:38 am

ዶ/ር ዮሴፍ ብሩ ገ/ጊዮርጊስ በቀድሞው ጅማ ክ/ሀገር ጅማ ከተማ ሐምሌ 29/1961 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ የ1ኛና 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በጅማ ከተማ ተከታትለዋል፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫና የቀድሞው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዮሴፍ ብሩ አጭር የሕይወት ታሪክ (ከ1961-2013 ዓ/ም)

  1. ADVERTISEMENT FOR AN APPOINTMENT OF EDITORIAL BOARD(2nd time)
  2. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የ 1 ወር ደመወዛቸውን ድጋፍ አደረጉ
  3. የእናት ጡት ማጥባት ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ
  4. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ለ3 መምህራን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

Page 272 of 513

  • 267
  • 268
  • 269
  • 270
  • 271
  • 272
  • 273
  • 274
  • 275
  • 276

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap