• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሀገር አቀፍ የሕግ መውጫ ፈተና /Exit Exam/ ተሰጠ

Details
Wed, 11 August 2021 8:05 am

በዩኒቨርሲቲው የሕግ ትምህርት ቤት ለሚማሩ 59 የ5ኛ ዓመት የሕግ ተመራቂ ተማሪዎች እንዲሁም ከዚህ ቀደም በተለያዩ ቦታዎች የሕግ ትምህርታቸውን ተከታትለው የመውጫ ፈተናውን ላላለፉ 87 ተማሪዎች ከሐምሌ 27-30/2013 ዓ/ም የ2013 ዓ/ም ሀገር አቀፍ የሕግ መውጫ ፈተና ተሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሀገር አቀፍ የሕግ መውጫ ፈተና /Exit Exam/ ተሰጠ

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

Details
Sat, 07 August 2021 8:57 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በ2014 የትምህርት ዘመን በመደበኛ፣ በማታ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ-ግብር መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡

Read more: ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በአሳታፊ ዘላቂ የመሬትና የውሃ አያያዝ ሥራ ዕቅድ አዘገጃጀት ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Fri, 06 August 2021 7:56 am

በጫሞ ሐይቅ ዙሪያ ለሚሠራው አሳታፊ ዘላቂ የመሬትና የውሃ አያያዝ ሥራ ዕቅድ አዘገጃጀት ላይ ያተኮረ ሥልጠና ከ10 ወረዳዎች ለተወጣጡ 58 የልማት ጣቢያ ሠራተኞችና የዘርፉ ባለሙያዎች ከሐምሌ 13/2012 ዓ/ም ጀምሮ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዓባያ ካምፓስ ለ7 ቀናት ተሰጥቷል፡፡ ሥልጠናው በጀርመን ልማት ተራድኦ ድርጅት/GIZ/ እና በግብርና ሚኒስቴር የዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮጀክት ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር ያዘጋጁት ነው፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በአሳታፊ ዘላቂ የመሬትና የውሃ አያያዝ ሥራ ዕቅድ አዘገጃጀት ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

ለ1ኛ ዓመት የክረምት ትምህርት ለመማር አመልክታችሁ ስም ዝርዝራችሁ በማስታወቂያ ሠሌዳ ለተገለፀ ተማራዎች በሙሉ

Details
Fri, 06 August 2021 7:53 am

በ1ኛ ዓመት የክረምት መርሃ-ግብር ለመመዝገብ አመልክታችሁ የስም ዝርዝራችሁ በማስታወቂያ ሠሌዳ የተገለፀ ተማሪዎች የትምህርት ክፍያና የምዝገባ ጊዜ ከነገ 29/11/2013 - 1/12/2013 ዓ.ም በመሆኑ በተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በመቅረብ የማስታወቂያ ሠሌዳው ላይ የተለጠፈውን የትምህርት ክፍያ ዝርዝር በማየት ክፍያ እየፈፀማችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይና ርቀት ት/ኮሌጅ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ነባር የክረምት መርሃ-ግብር ተማሪዎች በሙሉ

Details
Fri, 30 July 2021 6:57 am

 የ2013 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 26-27/2013 ዓ.ም ሲሆን፡-  

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ነባር የክረምት መርሃ-ግብር ተማሪዎች በሙሉ

  1. ለአ/ም/ዩ የአካዳሚክና አስተዳደር ሠራተኞች በሙሉ፡-
  2. በ3ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ችግኝ ተከላ አከናወነ
  3. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ2013 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አካሄደ
  4. HEART Convention: AMU to go whole hog for higher grounds

Page 274 of 513

  • 269
  • 270
  • 271
  • 272
  • 273
  • 274
  • 275
  • 276
  • 277
  • 278

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap