• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

በጋሞና ደቡብ ኦሞ ዞኖች የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራዎችን የሚያሳይ ካርታ ለማዘጋጀት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

Details
Sat, 05 June 2021 2:01 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩትና ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንሰቲትዩት ጋር በመተባበር በጋሞና ደቡብ ኦሞ ዞኖች የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራዎችን የሚያሳይ ካርታ ለማዘጋጀት የሚያስችል ፕሮጀክት የሶስቱም ተቋማት የሥራ ኃላፊዎችና የዘርፉ ምሁራን በተገኙበት ቅዳሜ ሚያዝያ 16/2013 ዓ/ም ይፋ አድርጓል፡፡ ፕሮጀክቱ የሀገሪቱን የዲጂታል ኢኮኖሚ ትራንስፎሜሽን ፕሮግራም ይደግፋልም ተብሏል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በጋሞና ደቡብ ኦሞ ዞኖች የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራዎችን የሚያሳይ ካርታ ለማዘጋጀት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

የባህልና ቋንቋ ጥናት ተቋም የምርምር ንድፈ ሃሳብ ግምገማ አካሄደ

Details
Sat, 05 June 2021 1:58 pm

የዩኒቨርሲቲው የባህልና ቋንቋ ጥናት ተቋም በተቋሙ ተመራማሪዎች፣ በማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ መምህራንና በድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የቀረቡ የምርምር ንደፈ ሃሳቦችን ሚያዝያ 15/2013 ዓ/ም ገምግሟል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የባህልና ቋንቋ ጥናት ተቋም የምርምር ንድፈ ሃሳብ ግምገማ አካሄደ

7ኛው ሀገር አቀፍ ምርምር ለልማት አውደ ጥናት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Details
Sat, 05 June 2021 1:54 pm

የዩኒቨርሲቲው የምርምር ዳይሬክቶሬት 7ኛውን ሀገር አቀፍ ምርምር ለልማት ጉባዔ ከሚያዝያ 29-30/ 2013 ዓ/ም አካሂዷል፡፡

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ የምርምር ጽሑፎች በመሰል አውደ ጥናቶች እየቀረቡ መተቸታቸው የምርምር ግኝቶችን የሚያዳብር ሲሆን ተመራማሪዎችና መምህራን ሳይንሳዊ ግኝቶችን እንዲለዋወጡና የምርምር ጽሑፎቻቸውም ለማኅበረሰቡ ችግር መፍትሔ እንዲጠቁሙ ለማድረግ ያግዛል ብለዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: 7ኛው ሀገር አቀፍ ምርምር ለልማት አውደ ጥናት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

የማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የሶሾሎጂ እና ሶሻል አንትሮፖሎጂ ትምህርት ክፍል የመስክ ትምህርት /Field School/ ፕሮግራም አካሄደ

Details
Sat, 05 June 2021 1:52 pm

የዩኒቨርሲቲው የማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የሶሾሎጂ እና ሶሻል አንትሮፖሎጂ ትምህርት ክፍል ቤልጂየም፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ሞዛምቢክ፣ ዝምባብዌ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች የሶሻል አንትሮፖሎጂ ትምህርት ክፍሎች ጋር በመተባበር ከሚያዝያ 4 - 13/2013 ዓ/ም ድረስ ለተከታታይ 10 ቀናት የመስክ ትምህርት /Field School/ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የሶሾሎጂ እና ሶሻል አንትሮፖሎጂ ትምህርት ክፍል የመስክ ትምህርት /Field School/ ፕሮግራም አካሄደ

ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

Details
Sat, 05 June 2021 1:51 pm

ኢሳት ቴሌቪዥን ከመጋቢት 20/2013 ዓ/ም ጀምሮ “ጎልጉል” በተሰኘ ፕሮግራሙ ለተከታታይ አራት ሳምንታት የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲን ገጽታ በከፍተኛ ሁኔታ ሊያጎድፍ የሚችል መረጃ ማሰራጨቱ ይታወሳል፡፡ የቴሌቪዥን ጣቢያው ከሚዲያና ከጋዜጠኝነት ሥነ-ምግባር ውጪ ዓላማውና ተልዕኮው ግልጽ ባልሆነ ሁኔታ ወቅታዊ ያልሆነና በተጨባጭም ለአሁናዊው ተቋማዊና አገራዊ ሁኔታ የማይመጥን፣ ለዩኒቨርሲቲውና ለአካባቢው ማኅበረሰብ፣ ለዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ምሩቃን እንዲሁም ለዩኒቨርሲቲው ወዳጆችና ደጋፊዎች ሁሉ አሳዛኝ የሆነና የተጋነነ ፕሮግራም አሰራጭቷል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ ሚዲያው ወገንተኛ፣ ብይን ሰጭና ፈራጅ የነበረ በመሆኑ እንዲሁም አንዳንድ የዩኒቨርሲቲው የቀድሞና የአሁን ኃላፊዎች የሰጡት አስተያየት ብዥታ የፈጠረ ስለሆነ በጉዳዩ ላይ ሚዛናዊና ወቅታዊ መረጃ መስጠት አስፈልጓል፡፡

Read more: ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

  1. ማስታወቂያ
  2. ኦንላይን የመራጮች ምዝገባ ስርዓት መምሪያ
  3. AMU, 4 partnering institutions host 10-day field school
  4. AMU-Gamo Zone tie-up to change social welfare dynamics

Page 290 of 513

  • 285
  • 286
  • 287
  • 288
  • 289
  • 290
  • 291
  • 292
  • 293
  • 294

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap