• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 12ኛውን ዓመታዊ የምርምር ሥራዎች ግምገማ ወርክሾፕ አካሄደ

Details
Mon, 03 February 2025 7:42 am

በየዓመቱ የምርምር ሥራዎች ያሉበትን ደረጃ ለመገምገም ጉባኤ የሚያዘጋጀው አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 12ኛውን ዓመታዊ የምርምር ሥራዎች ግምገማ ወርክሾፕ ጥር 23/2017 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 12ኛውን ዓመታዊ የምርምር ሥራዎች ግምገማ ወርክሾፕ አካሄደ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለወጣቶች የሰብእና ልኅቀት ሥልጠና ሰጠ

Details
Mon, 03 February 2025 7:38 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ጉድኝትና ዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስር ዳይሬክቶሬት ከጋሞ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር ከተለያዩ አካባቢዎች ለተወጣጡ ወጣቶች ከጥር 19-23/2017 ዓ/ም የሰብእና ልኅቀት ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለወጣቶች የሰብእና ልኅቀት ሥልጠና ሰጠ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በቼዝ የወርቅ ሜዳልያና የዋንጫ አሸናፊ ሆነ

Details
Mon, 03 February 2025 7:32 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ልኡካን ቡድን በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በመካሄድ ላይ ባለው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ጥር 24/2017 ዓ/ም በተካሄደው የሴቶች የቼዝ ፍጻሜ ውድድር በሳምራዊት ግርማ አማካኝነት የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ እና ዋንጫ አግኝቷል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በቼዝ የወርቅ ሜዳልያና የዋንጫ አሸናፊ ሆነ

ከተለያዩ ክልሎች ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች የተቀናጀ የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ላይ ያተኮረ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

Details
Mon, 03 February 2025 7:18 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከፌዴራል ጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የወባ በሽታ በስፋት ከሚታይባቸው ትግራይ፣ አማራ፣ ኦሮሚያ፣ ማዕከላዊ እና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች ለተወጣጡ የወባ ፕሮግራምን ለሚያስተባብሩ የጤና ባለሙያዎች /Malaria focal person/ ከጥር 19/2017 ዓ/ም ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ላይ ያተኮረ ሥልጠና /Comprehensive Malariology Training/ በመስጠት ላይ ነው፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ከተለያዩ ክልሎች ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች የተቀናጀ የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ላይ ያተኮረ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

ለዩኒቨርሲቲው ክበባት ተጠሪ ተማሪዎች በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከል ዙሪያ የሕይወት ክሂሎት የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 03 February 2025 7:14 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ለዩኒቨርሲቲው ክበባት ተጠሪ ተማሪዎች ጥር 20/2017 ዓ/ም በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከል ዙሪያ የሕይወት ክሂሎት የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለዩኒቨርሲቲው ክበባት ተጠሪ ተማሪዎች በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከል ዙሪያ የሕይወት ክሂሎት የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

  1. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ውድድር በወንዶች እግር ኳስ ስፖርት ግማሽ ፍፃሜን ተቀላቀለ
  2. Exploring Ethiopia's Architectural Wonders: Architect Rahel Shawl Speaks on Architecture and Care
  3. ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ፡-
  4. A Public Lecture by Rahel Shawl, a Leading Voice in Ethiopian Architecture!

Page 35 of 522

  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap