• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጋሞኛ እና በጎፍኛ የትምህርት መስኮች የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመጀመር የስርዓተ-ትምህርት ግምገማ አካሄደ

Details
Wed, 14 October 2015 12:21 pm

በዩኒቨርሲቲው የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በጋሞኛ እና በጎፍኛ ትምህርት የቅድመ ምረቃ መርሃ-ግብር ለመክፈት የሚያስችለውን የስርዓተ-ትምህርት ግምገማ ነሐሴ 26/2007 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ Click here to see the Pictures.

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጋሞኛ እና በጎፍኛ የትምህርት መስኮች የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመጀመር የስርዓተ-ትምህርት ግምገማ አካሄደ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች አቀባበል አደረገ

Details
Wed, 14 October 2015 12:20 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች አገልግሎት ማዕከል በ2008 የትምህርት ዘመን በዩኒቨርሲቲው ለተመደቡ ከ5700 በላይ አዲስ ተማሪዎች ከመስከረም 24-25/2008 ዓ/ም በዋናው ግቢ አቀባበል አድርጓል፡፡ Click here to see the Pictures.

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች አቀባበል አደረገ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2008 የትምህርት ዘመን ከ5700 በላይ አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ በሀገራዊና ተቋማዊ ጉዳዮች ላይ ሥልጠና ሠጠ

Details
Wed, 14 October 2015 12:19 pm

ዩኒቨርሲቲው ከፌዴራል ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በሀገር አቀፍ ስትራቴጂያዊ ዕቅዶችና አፈፃፀሞች እንዲሁም በተቋማዊ የለውጥ ትግበራ ሥራዎች ላይ ከመስከረም 27/2008 ዓ.ም ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ Click here to see the Pictures.

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2008 የትምህርት ዘመን ከ5700 በላይ አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ በሀገራዊና ተቋማዊ ጉዳዮች ላይ ሥልጠና ሠጠ

ለእንሰት ፓርክ ህብረት ሥራ ማህበር አባላት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 14 October 2015 3:08 am

በዩኒቨርሲቲው የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ 38 ለሚሆኑ የእንሰት ፓርክ ህብረት ሥራ ማህበር አባላት ከነሐሴ 29 - 30 /2007 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: ለእንሰት ፓርክ ህብረት ሥራ ማህበር አባላት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥልጠና ተሰጠ

ለመጀመሪያ ዓመት የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች

Details
Sat, 10 October 2015 7:21 am

ለመጀመሪያ ዓመት የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ጥቅምት 4 - 6/2008 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን በተጠቀሰው ቀን አስፈላጊ ፎርማሊቲ በሟሟላት ምዝገባ እንድታከናውኑ የሬጅስትራር ጽ/ቤት ጥሪውን ያስተላልፋል፤፤ከተጠቀስው ቀን ዘግይቶ ለሚመጣ ተማሪ ምንም ዓይነት አገልግሎት እንደማይሰጥ በተጨማሪም እናሳስባለን፡፡

የሬጅስትራር ዳ/ጽ/ቤት

  1. AMU conducts week-long training for academic, admin staff
  2. Four-day training for fresh students begins from Oct. 8
  3. AMU begins five-day training for senior students from Oct. 2
  4. ለአዲስ ገቢ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሴት ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ተዘጋጀ

Page 444 of 513

  • 439
  • 440
  • 441
  • 442
  • 443
  • 444
  • 445
  • 446
  • 447
  • 448

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap