• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት ጠንክረው እንደሚሰሩ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምሁራንና ሠራተኞች ገለፁ፡፡

Details
Fri, 25 September 2015 5:19 am

በመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን አፈፃፀም፣ በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ እና በሌሎች ሀገራዊና ተቋማዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ሠራተኞችና መምህራን ለአንድ ሳምንት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል፡፡

Read more: በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት ጠንክረው እንደሚሰሩ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምሁራንና...

ለአዲስ ገቢተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አዘጋጀ፡፡

Details
Wed, 23 September 2015 9:00 pm

በ2008 ዓ/ም ዩኒቨርሲቲው ለተቀላቀሉ 5700 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥቅምት 28/2008 ዓ/ም የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ተካሂዷል ፡፡ Click here to see the Pictures.
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ፈለቀ ወልደየስ በመክፈቻ ንግግራቸው ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ዩኒቨርሲቲያችንን ምርጫ አድርጋችሁ የተቀላቀላችሁን ዉድ ተማሪዎቻችን እንኳን በደህና መጣችሁ ብለዋል፡፡በዩኒቨርሲቲው  የመማር ማስተማርና የምርምር ሥራዎች እንዲሁም በማህበረሰብ አገልግሎቶች ተማሪዎች ቀጥተኛ ተሳታፊዎች በመሆንና  ለትምህርታቸው ልዩ ትኩረት በመስጠት  ለውጤት እንዲበቁ አሳስበዋል ፡፡ፕሬዝደንቱ አክለዉም ተማሪዎቹ በዩኒቨርሲቲዉ የሚኖራቸዉ  ቆይታ መልካም እንዲሆንላቸዉ ተመኝተዋል ፡፡
የዩኒቨርሲቲው የኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፍስሃ በቀለ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው  የሚኖራቸው ቆያታ የተሳካ እንዲሆን ዩኒቨርሲቲው የሚሰጣቸዉን አገልግሎቶች ሁሉ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በጥራት ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን ገልፀዋል ፡፡
ተማሪዎቹ  በሰጡት አስተያየት ዝግጅቱ ስለዩኒቨርሲቲዉ አገልግሎት አሰጣጥና ሌሎች ተያያዝ ጉዳዮች እንዲረዱ ያገዛቸዉ ከመሆኑ በተጨማሪ የእንግድነት ስሜት እንዳይፈጠርባቸዉ የረዳቸዉ መሆኑን ተናግረዋል፡፡አያይዘዉም  እንዲህ አይነት ደማቅ  የእንኳን ደህና መጣችሁ ዝግጅት መደረጉ ዩኒቨርሲቲው ለተማሪዎች ያለዉ ክብር የሚያሳይና በቀጣይ በዩኒቨርሲቲው  ለሚኖራችው ቆይታ ብሩህ ተስፋ  የሚፈነጥቅ ነው ብለዋል ፡፡
በዕለቱ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የተለያዩ የብሔር ብሔረሰቦች ባህላዊ ሙዚቃና ዉዝዋዜዎች በማቅረብ ለፕሮግራሙ  ድምቀት ሰጥቷል  ፡፡
ኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ሠራተኞች በሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ ያተኮረ ልዩ ሥልጠና በመሰጠት ላይ ነው

Details
Tue, 22 September 2015 12:36 pm

የአንደኛውን የእድገትና ትራስፎርሜሽን ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የሁለተኛውን የእድገትና ትራስፎርሜሽን ረቂቅ ዕቅድ እንዲሁም ሌሎች ሀገራዊና ተቋማዊ አጀንዳዎችን ያካተተ ስልጠና ከመስከረም 7/2008 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት ቀናት ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ሠራተኞች እየተሰሠጠ ይገኛል፡፡ የስልጠናዉ ተሳትፎ በፎቶ የኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲንግ ኮሮፖሬሽን ዘገባ

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ሠራተኞች በሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ ያተኮረ ልዩ ሥልጠና በመሰጠት ላይ ነው

Govt. training for academic, admin and students from Sept. 18

Details
Wed, 16 September 2015 1:21 pm

Ministry of Education in association with Arba Minch University would be holding comprehensive orientation workshop for the academic staff, administrative personnel, senior and fresh students from September 18, 2015.

Read more: Govt. training for academic, admin and students from Sept. 18

በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ፣ ለነባር ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ

Details
Tue, 15 September 2015 8:11 am

በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የማድረጊያ ቀን ከመስከረም 24-25 ሲሆን ለነባር የዩኒቨርሲቲው ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን መስከረም 19-20 መሆኑን እያሳወቅን በተጠቀሰው ቀን በኣካል ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እንታደርጉ እንገልፃለን፡፡

ከዚህ በተጨማሪም ለነባር የድህረ-ምረቃ እና የቅድመ- ምረቃ የተከታታይና የርቀት ተማሪዎች ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 26-27/2008ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን አዲስ ለሚመደቡ ወይም ለምንቀበላቸው የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎቸው ወደ ዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ቀን በሌላ ማሰታወቂያ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

Click here to download the full information.

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

  1. AEEP: AMU-NHU’s venture completes term; prototypes developed
  2. የፋይናንስና በጀት አፈፃፀም እየተሻሻለ መምጣቱ ተገለፀ
  3. Notice from School of Graduate Studies & College of Distance and Continuing Education for the year 2008 EC
  4. ስድስተኛው የኢትዮጵያ የወባ ምርምር ትሥሥር አውደ-ጥናት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Page 446 of 513

  • 441
  • 442
  • 443
  • 444
  • 445
  • 446
  • 447
  • 448
  • 449
  • 450

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap