
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ከፍተኛ አመራሮች ከዩኒቨርሲቲው መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች ጋር ታኅሣሥ 18/2017 ዓ/ም ትውውቅና በዩኒቨርሰቲው ቀጣይ ስትራቴጂክ አቅጣጫዎችና የሪፎርም አጀንዳዎች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ከፍተኛ አመራሮች ከዩኒቨርሲቲው መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች ጋር ተወያዩ

- Details
አርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በአዲስ መልክ እየተከለሰ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው የሴኔት መተዳደሪያ ደንብ (Senate legislation) ረቂቅ ላይ ከኢንስቲትዩቱ መምህራን ጋር ታኅሣሥ 16/2017 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በዩኒቨርሲቲው የሴኔት መተዳደሪያ ደንብ (Senate legislation) ረቂቅ ላይ ውይይት አካሄደ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከሚገኙ የምርምር ማእከላት መካከል አንዱ የሆነው የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ምርምር ማእከል የወተትና ሥጋ ከብቶች፣ የእንቁላልና ሥጋ ዶሮዎች፣ የዓሣ እና የንብ ዝርያዎችን ማሻሻል፣ ማላመድ፣ ምርትና ምርታማነትን መጨመር እንዲሁም በእንስሳት ጤና እና የተመጣጠነ መኖ አዘገጃጀት ላይ ያተኮሩ ምርምሮችን እየሠራ መሆኑን ገልጿል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ምርምር ማእከል ዝርያዎችን ለማሻሻልና ምርትና ምርታማነት ለመጨመር የሚያስችሉ ምርምሮችን እያከናወነ መሆኑን ገለጸ