• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት አዲስ ለተመደቡ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች የተሰጠ የመልካም ምኞት መግለጫ 

Details
Mon, 16 December 2024 11:41 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ አንጋፋና ገናና ስም ያለው በሀገራችን ከሚገኙ የመጀመሪያ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ ነው። ይህ እንዲሆን ለማስቻል መላው የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብና በየደረጃው ያሉ አመራሮች ሚና ወሳኝ ድርሻ አለው ብለን እናምናለን፡፡

Read more: ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት አዲስ ለተመደቡ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች የተሰጠ የመልካም ምኞት መግለጫ 

ዶ/ር ኢንጂነር ቦጋለ ገብረማርያም የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ተወካይ

Details
Mon, 16 December 2024 7:12 am

ዶ/ር ኢንጂነር ቦጋለ ገብረማርያም በ1981 የመጀመሪያ ዲግሪ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ ‹‹Civil Engineering››፣ በ1986 ዓ/ም ድኅረ ምረቃ ዲፕሎማ (Post Graduate Diploma) በ‹‹Hydraulic Engineering (Hydro informatics)›› ኔዘርላድ ሀገር ከሚገኘው ‹‹International Institute for Infrastructural, Hydraulic and Environmental engineering (IHE), Delft››፣  በ1987 ዓ/ም ከዚሁ ተቋም በ‹‹Hydraulic Engineering (Hydro informatics)›› የማስተርስ ዲግሪ፣ በ2000 ዓ/ም ጀርመን ከሚገኝ ‹‹Freie University of Berlin›› በ‹‹Lake Hydrodynamics›› የትምህርት ዘርፍ የሦስተኛ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል፡፡

Read more: ዶ/ር ኢንጂነር ቦጋለ ገብረማርያም የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ተወካይ

ፕሮፌሰር ጳውሎስ ታደሰ የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዝደንት ተወካይ

Details
Thu, 12 December 2024 2:12 pm

ፕ/ር ጳውሎስ ታደሰ ከሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ ማስተማር ዲግሪ፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ ማስተርስ ዲግሪ እንዲሁም ከሕንዱ አንድህራ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ የዶክትሬት ዲግሪያቸውን አግኝተዋል፡፡

Read more: ፕሮፌሰር ጳውሎስ ታደሰ የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዝደንት ተወካይ

ለውኃ ቴክኖሎጂ እና ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የፕሮግራም ዕውቅና ሥራ ኮሚቴ አባላት ሥልጠና ተሰጠ

Details
Thu, 12 December 2024 1:54 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተቋማዊ ጥራት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት እና የአካዳሚክ ፕሮግራሞች ግምገማና ትግበራ ዳይሬክቶሬት ለውኃ ቴክኖሎጂ እና ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የፕሮግራም ዕውቅና /Program Accreditation/ ሥራ ኮሚቴ አባላት ሀገር አቀፍ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን የፕሮግራም ዕውቅና አሰጣጥ ላይ ባዘጋጀው መገምገሚያ መስፈርት ዙሪያ ታኅሣሥ 2/2017 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥተዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለውኃ ቴክኖሎጂ እና ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የፕሮግራም ዕውቅና ሥራ ኮሚቴ አባላት ሥልጠና ተሰጠ

ዶ/ር ተክሉ ወጋየሁ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝደንት ተወካይ

Details
Thu, 12 December 2024 1:10 pm

ዶ/ር ተክሉ ወጋየሁ ዛራ የሳይንስ ባችለር ዲግሪ በባዮሎጂ በ1997 ዓ.ም፣ የሳይንስ ማስተርስ ዲግሪ በባዮሜዲካል ሳይንስ በ2001 ዓ.ም እና የዶክትሬት ዲግሪ በትሮፒካል እና ተላላፊ በሽታዎች ትምህርት ዘርፍ በ2008 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል፡፡

Read more: ዶ/ር ተክሉ ወጋየሁ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝደንት ተወካይ

  1. ለ‹‹SCORE›› ፕሮጀክት ባለሙያዎች የፕሮጀክት ማኔጅመንት ሥልጠና ተሰጠ
  2. ዶ/ር ኢንጂነር አብደላ ከማል የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተ/ፕሬዝደንት
  3. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር ከፍተኛ አመራሮች ሽኝት እና የአዲስ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበልና ትውውቅ መርሃ ግብር ተካሄደ
  4. ጨዋማ አፈርን ማከም እና የምርት መጠንን መጨመር የሚያስችል ተፈጥሯዊ ፈሳሽ ማዳበሪያ በምርምር መገኘቱ ተገለጸ

Page 53 of 522

  • 48
  • 49
  • 50
  • 51
  • 52
  • 53
  • 54
  • 55
  • 56
  • 57

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap