
- Details
‹‹ብርታት ጀነሬሽን›› ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ከ‹‹አብሪ ማይንድ›› እና ‹‹በርቺ›› ከተሰኙ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ‹‹በዛሬ ማንነታችን ነጋችንን እንሥራ!›› በሚል ርእስ ኅዳር 1/2017 ዓ.ም በሱስ አስከፊነት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ‹‹ብርታት ጀነሬሽን›› ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሱስ አስከፊነት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብር አካሄደ

- Details
In a landmark initiative aimed at improving water resource management in South Ethiopia Region, especially Gamo Zone, Arba Minch University (AMU) and the Czech Geological Survey (CGS) have officially signed a Memorandum of Understanding (MoU) on November 8, 2024. The initiative, titled “Improving the quality of life by ensuring availability and sustainable management of water resources in Sidama Region and Gamo and Gofa Zones (Ethiopia),' is designed to ensure the availability and sustainable management of water resources in the target areas. Click here to see more photos.

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ትኩረት የሚሹ ሐሩራማ አካባቢ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ማዕከል ከባሕር ዳር እና መቐለ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር ‹‹Drugs for Neglected Diseases initiative (DNDi)›› ከተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም በተገኘ 167 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በጀት በሀገር አቀፍ ደረጃ የቆዳ ስር ፈንገስ/Mycetoma/ በሽታን ጫናና ስርጭት ለማወቅ የሚያስችል የትብብር ምርምር ፕሮጀክት እየሠራ መሆኑን ገልጿል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በሀገር አቀፍ ደረጃ የቆዳ ስር ፈንገስ/Mycetoma/ በሽታ ጫናና ስርጭትን ለማወቅ የሚያስችል የትብብር ምርምር ፕሮጀክት ሥራ ተጀመረ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በተለያዩ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ለጀመሩ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የትምህርት ቤቱን ሕግ፣ ደንብና አጠቃላይ የተቋሙን ነባራዊ ሁኔታ አስመልክቶ ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም ገለጻ ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ እና በ2016 ትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመከታተል የማለፊያ ውጤት ላስመዘገባችሁ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች ቅበላ ቅዳሜና እሁድ ህዳር 7 እና 8 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ምዝገባ ሰኞ እና ማክሰኞ ኅዳር 9 እና 10 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ትምህርት የሚጀምረው ረቡዕ ኀዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም እንዲሆን ተወስኗል፡፡