- Details
የማኅበረሰብ ጉድኝትና ኢንደስትሪ ትስስር ዳይሬክቶሬት በዩኒቨርሲቲው ክላስተር ሥር ከሚገኙ የኢንተርፕራይዝ ልማት መዋቅሮች፣ ከአካባቢው ኢንደስትሪዎች እና ከትምህርትና ሥልጠና ተቋማት ጋር የንዑስ ቀጠናዊ ትስስር ፎረም የጋራ ውይይት ታኅሣሥ 26/2017 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የማኅበረሰብ ጉድኝትና ኢንደስትሪ ትስስር ዳይሬክቶሬት በዩኒቨርሲቲው ክላስተር ሥር ከሚገኙ ተቋማት ጋር ውይይት አካሄደ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ከዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ጋር ዛሬ ታኅሣሥ 29/2017 ዓ/ም የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን አክብረዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን ከዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ጋር አከበሩ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከተለያዩ ትምህርት ክፍሎች የተወጣጡ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች በቡድን ሥልጠና ፕሮግራም (Team Training Program/TTP) በተለያዩ የጤናና የትምህርት ተቋማት ላይ ያሠሯቸውን ፕሮጀክቶች ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም አስመርቀዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የሕክምናና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች በተለያዩ የጤናና የትምህርት ተቋማት ላይ ያሠሯቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቁ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹AMU-IUC›› ፕሮጀክት "Integrated Sustainable Land Management Strategies for a Sustainable Future" በሚል ርእስ ታኅሣሥ 24/2017 ዓ/ም በዘላቂ የአፈርና ውኃ ጥበቃ ላይ ያተኮረ የሥልጠና ወርክሾፕ አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ‹‹AMU-IUC›› ፕሮጀክት በአፈርና ውኃ ጥበቃ ላይ ያተኮረ የሥልጠና ወርክሾፕ አካሄደ
- Details
AMU hosted an enlightening public lecture entitled "Water, Power, and Diplomacy: The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) in Focus" in AWTi, Main Campus, on January 5, 2025. This significant event aimed to illuminate the vital role of water resource management in Ethiopia's development and well-being and share decades’ long successful accomplishment expertise to diverse audience from the university community.Click here to see more photos

