- Details
በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኮምፕዩቲንግና ሶፍትዌር ምኅንድስና ፋካልቲ አዘጋጅነት ˝Artificial Intelligence for Academic Research: Supercharge your Workflow˝ በሚል ርእስ የዘርፉ መምህራንና ተመራማሪዎች በተገኙበት የካቲት 28/2017 ዓ.ም ወርክሾፕ ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የማሪታይም ምኅንድስና ትምህርት ፕሮግራም ለመክፈት የሚያግዝ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠናና ገለጻ ከማሪታይም ባለሥልጣን በመጡ ከፍተኛ ባለሙያዎች የካቲት 28/2017 ዓ/ም ተሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በማሪታይም ምኅንድስና የትምህርት ፕሮግራም ለመክፈት የሚያስችል ሙያዊ ሥልጠናና ገለጻ ተሰጠ
- Details
Arba Minch Institute of Technology (AMIT) organized an expert pre-launch preparatory requirements briefing program in collaboration with the Ethiopian Maritime Authority (EMA) to realize the long-anticipated launch of a Maritime Engineering program. This initiative aims to enhance Ethiopia's maritime capabilities despite the country being landlocked. Click here to see more photos.
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2017 የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸምን (KPI) የገመገመ ሲሆን በሌሎች ትኩረት በሚሹ ተቋማዊ ጉዳዮች ዙሪያም ዛሬ የካቲት 27/2017 ዓ/ም ከዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት ጋር የጋራ ውይይት አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በመማር ማስተማር፣ ምርምርና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት የካቲት 26/2017 ዓ/ም ተፈራርመዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የጋራ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ




