- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ “Mathematics” ትምህርት ክፍል በ “Numerical Analysis” ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ዘርይሁን ኢብራሂም ታኅሣሥ 23/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ አዲሱ ማኔጅመንት ሕንጻ አዳራሽ ያቀርባል፡፡
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ“Mathematics” ትምህርት ክፍል በ “Numerical Analysis” ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ሰሎሞን ወልዱ ታኅሣሥ 21/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ አዲሱ ማኔጅመንት ሕንጻ አዳራሽ ያቀርባል፡፡
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ “Mathematics” ትምህርት ክፍል በ “Operations Research” ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ስሜነህ ሁናቸው ታኅሣሥ 25/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ በአዲሱ ማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ፕሮግራሞች ክትትልና ትግበራ ዳይሬክቶሬት ለአባያ፣ ጫሞና ሳውላ ካምፓስ የካውንስል አባላት፣ ከየትምህርት ክፍሉ ለተወጣጡ ነባር መምህራን፣ ለተማሪ ተጠሪዎች እና ለፕሮግራም ዕውቅና ኮሚቴ አባላት የፕሮግራም ዕውቅና ሥራን አስመልክቶ ከታኅሣሥ 10-12/2017 ዓ/ም ገለጻ አድርጓል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በፕሮግራም ዕውቅና ሥራ ዙሪያ ለፕሮግራም ዕውቅና ኮሚቴ አባላትና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ገለጻ ተደረገ

