
- Details
Arba Minch Institute of Technology and Hindustan Institute of Technology & Science have hosted 1st joint online research symposium on Research in Architecture and Planning from January 30th to 31st, 2023. Click here to see more photos.
Read more: AMiT & HITS hosted 1st joint online symposium on Research in Architecture and Planning

- Details
አቶ ሰለሞን ንጉሤ ከአባታቸው አቶ ንጉሤ ጨሬ እና ከእናታቸው ወ/ሮ እቴነሽ ተሾመ በአርባ ምንጭ ከተማ በ1979 ዓ/ም ተወለዱ፡፡
አቶ ሰለሞን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በቀድሞ ጋሞ ጎፋ ዞን በኩልፎ መለስተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርባ ምንጭ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ያጠናቀቁ ሲሆን በመቀጠልም ከግንቦት 10/2001 ዓ.ም እስከ ታኅሣሥ 24/2002 ዓ.ም በአሌልቱ ፖሊስ ማሠልጠኛ ት/ቤት በ22ኛ ዙር መደበኛ የፖሊስነት ሙያ ሥልጠና አጠናቀው የምስክር ወረቀት አግኝተዋል፡፡