• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Offices
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • SYMPOSIA
    • Sustainable Water Resources Development
    • ICET
    • Science for Sustainable Development
    • Research for Development
    • Indigenous Knowledge Studies
    • Annual Research and Publication Review
    • International Enset Symposium
      • Enset Symposium 2024
      • Enset Symposium 2023
    • PUBLIC EVENTS
      • FDRE, Nations and Nationalities Day
      • FDRE, Patriots' Day
      • Victory of Adwa
      • Community and Science Open Day
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
1.jpeg
2.jpeg
CallforPaper-3.jpeg
photo_2026-01-21_16-39-28.jpeg
photo_2026-01-22_14-02-17.jpeg
photo_2026-02-26_10-34-33.jpeg
amuworkshop.jpg
previous arrow
next arrow

የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ

Details
Tue, 26 September 2023 4:09 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የእስልምና እና የክርስትና ሃይማኖቶች ተከታይ ለሆነው የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብና የቀድሞ ምሩቃን እንዲሁም ለመላው የእምነቶቹ ተከታዮች እንኳን ለነብዩ መሐመድ 1,498ኛ የልደት በዓል እና ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ እያለ በዓላቱ የሠላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆኑላችሁ ከወዲሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡

Read more: የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ

ከሰባቶ መቶ ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ በሳውላና ጂንካ ከተሞች የተገነቡ የንጹህ መጠጥ ውሃ እና የጋራ መጸዳጃና ሻወር ቤት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

Details
Tue, 26 September 2023 3:42 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሳውላና ጂንካ ከተሞች በሳምንት መጨረሻ መርሃ ግብር በኅብረሰተሰብ ጤና ትምህርት የ2ኛ ዲግሪያቸውን የሚከታተሉ ተማሪዎች የልማታዊ የቡድን ሥልጠና ፕሮግራምን/Developmental Team Training Program /DTTP/ መሠረት በማድረግ በሳውላ ዶዛ ቀበሌ የላ ቀጠና እንዲሁም በጂንካ ብሩህ ተስፋ ንዑስ ቀበሌ በኮይዳ ቁጥር ሁለት መንደር የአካባቢውን ማኅበረሰብ በማስተባበር ከሰባት መቶ ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነቧቸው የጋራ መጸዳጃና ሻወር ቤት እና የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች መስከረም 13 እና 14/2016 ዓ/ም በይፋ ተመርቀው ለማኅበረሰቡ ተላልፈዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ከሰባቶ መቶ ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ በሳውላና ጂንካ ከተሞች የተገነቡ የንጹህ መጠጥ ውሃ እና የጋራ መጸዳጃና ሻወር ቤት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ ወጣቶች በሕይወትና የአእምሮ ውቅር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 26 September 2023 3:15 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሁሉ አቀፍ ሴክተር ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ከአርባ ምንጭ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት እና ከጋሞ ልማት ማኅበር ጋር በመተባበር ከከተማው ወጣት አደረጃጀት ለተወጣጡ ወጣቶች በሕይወትና የአእምሮ ውቅር    ዙሪያ ከመስከረም 8-11/2016 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ ወጣቶች በሕይወትና የአእምሮ ውቅር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን 6ኛ ባች ተማሪዎች ለ2ኛ ዙር አስመረቀ

Details
Mon, 25 September 2023 2:27 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን 91 ወንድና 58 ሴት በድምሩ 149 የ6ኛ ባች ተማሪዎች ለ2ኛ ዙር  መስከረም 13/2016 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን 6ኛ ባች ተማሪዎች ለ2ኛ ዙር አስመረቀ

የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

Details
Mon, 25 September 2023 8:47 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ባች 1ኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች፣ የ2014 ባች 2ኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች እና የ2012 ባች 4ኛ ዓመት የህግ ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ቅበላ፣ ምዝገባ እና ትምህርት የሚጀመርበት ቀን እንደሚከተለው እንዲሆን ተወስኗል፡፡

Read more: የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

  1. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በቅድመና ድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ያሠለጠናቸውን 36ኛ ባች ተማሪዎች ለሁለተኛ ዙር አስመረቀ
  2. AMU rolls out 1,475 graduates in its 36th 2nd round Convocation
  3. የወባ በሽታ መድኃኒቶች  ውጤታማነትን  ለመፈተሽ  እየተከናወነ  የነበረው  የምርምር  ፕሮጀክት  የጥናት  ውጤት ግምገማዊ ወርክሾፕ ተካሄደ
  4. የዕጩ ዶ/ር ከበደ ገልገሎ የ3ኛ ዲግሪ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ግምገማ መርሃ ግብር

Page 183 of 560

  • 178
  • 179
  • 180
  • 181
  • 182
  • 183
  • 184
  • 185
  • 186
  • 187

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Copyright © 2026 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap