• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር ለICT ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠ

Details
Mon, 06 December 2021 9:37 am

የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከጋሞ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር ለICT ባለሙያዎች ከኅዳር 20-25/2014 ዓ/ም የ‹‹Advanced Web Development›› ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር ለICT ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠ

ዓለም አቀፍ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

Details
Mon, 06 December 2021 9:22 am

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ18ኛ በሀገራችን ለ17ኛ ጊዜ የተከበረው ዓለም አቀፍ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ8ኛ ጊዜ ‹‹በሥነ ምግባር የታነፀ አመራር ከሙስና ለፀዳች ኢትዮጵያ!›› በሚል መሪ ቃል ኅዳር 21/2014 ዓ/ም በተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር ተከብሯል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ዓለም አቀፍ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

በሀገር በቀል 3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም ለተመዘገባችሁ በሙሉ

Details
Fri, 03 December 2021 4:25 pm

በአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሀገር በቀል 3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም በ“Irrigation Engineering”፣ “Ground Water Engineering”፣ “Water Supply and Sanitary Engineering” ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች እና የመጀመሪያውን ምልመላ ያለፋችሁ አመልካቾች የ“Home-Grown Collaborative PhD Programs (HCPP)” ፕሮጀክት በአሁኑ ጊዜ ባለመኖሩ በዩኒቨርሲቲው መደበኛ የ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም መቀጠል የምትፈልጉ የመጨረሻውን የመግቢያ ፈተና በቀን 30/3/2014 ዓ.ም የሚሰጥ ስለሆነ ፍላጎቱ ያላችሁ ከላይ በተጠቀሰው ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ በአካል በመገኘት እንድትፈተኑ እናሳስባለን፡፡

Read more: በሀገር በቀል 3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም ለተመዘገባችሁ በሙሉ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር መከላከያ ሠራዊትና ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

Details
Fri, 26 November 2021 1:51 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 10 ሚሊየን ብር እንዲሁም በጦርነቱ ምክንያት ተፈናቅለው ደብረ ብርሃን ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች የሚውል አንድ ሚሊየን ብር የሚያወጣ የምግብ እህል ድጋፍ ኅዳር 14/2014 ዓ/ም አድርጓል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር መከላከያ ሠራዊትና ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ “RUNRES” ፕሮጀክት የአፈፃፀም ቅኝት ወርክሾፕ አካሄደ

Details
Thu, 25 November 2021 1:49 pm

የዩኒቨርሲቲው “RUNRES” ፕሮጀክት ከመጀመሪያ ዙር ቆይታው የ2 ዓመታት አፈፃፀሙን ለመቃኘት ኅዳር 02/2014 ዓ/ም በኃይሌ ሪዞርት ወርክሾፕ አዘጋጅቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ “RUNRES” ፕሮጀክት የአፈፃፀም ቅኝት ወርክሾፕ አካሄደ

  1. በኢንተርንሺፕ ላይ የምትገኙ የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች በሙሉ
  2. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ባለድርሻ አካላትና ለበጎ መልዕክተኞች የስብዕና ግንባታ ሥልጠና ሰጠ
  3. ለቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህራን የሥራ ፈጠራ ክሂሎት የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ
  4. ‹‹የትምህርት ምዘናና ግምገማ ሚና ለትምህርት ጥራት›› በሚል ርዕስ ለትምህርት አመራር አካላት ሥልጠና ተሰጠ

Page 264 of 516

  • 259
  • 260
  • 261
  • 262
  • 263
  • 264
  • 265
  • 266
  • 267
  • 268

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap