
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ በ “Geography and Environmental Studies” ትምህርት ክፍል በ“Environment and Natural Resource Management” ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ወርቅአፈራሁ አመነሸዋ ታኅሣሥስ 05/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በጫሞ ካምፓስ በሚገኝዉ ‹‹GIS Lab›› ውስጥ ያቀርባል፡፡

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር አመራሮች ቀደም ሲል ያሉ አሠራሮች፣ ተሞክሮዎች፣ ተግዳሮቶች፣ አሁናዊ ነባራዊ ሁኔታና ሌሎች የዩኒቨርሲቲው ወሳኝ መረጃዎችን አስመልክቶ ኅዳር 27/2017 ዓ/ም አዲስ ከተመደቡ አመራሮች ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር እና አዲስ አመራሮች በዩኒቨርሲቲው ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ ተወያዩ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ት/ክፍል ተማሪዎች 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ኅዳር 27/2017 ዓ/ም የጎዳና ላይ የጽዳት ዘመቻ አከናውነዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ተማሪዎች የጽዳት ዘመቻ አከናወኑ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብዝኃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል የስፔን ዝርያ ዱባ ላይ ባካሄደው የሙከራ ምርምር የተሻለ ምርት ማግኘት መቻሉን ገልጿል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል አከባበር ባመረና በደመቀ መንገድ እንዲከበር ከአርባ ምንጭ ከተማ፣ ከጋሞ ዞን፣ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልልና ከበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ጋር በትብብር እየሠራ ይገኛል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል በድምቀት እንዲከበር የሚጠበቅበትን ኃላፊነት እየተወጣ ይገኛል