- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኢንፎክን የመጻሕፍትና መረጃ ማዕከል ከበጎ አድራጎት ማዕከል ጋር በመተባበር በአርባ ምንጭ ከተማ ለሚገኙ ልማት እና አርባ ምንጭ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ ለማረሚያ ብሩህ ተስፋ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲሁም ለሕዝብ ቤተ-መጻሕፍት ከተለያዩ አካላት በልገሳ ያገኟቸውን የመማሪያ ማጣቀሻ መጻሕፍት እና አልባሳት ድጋፍ ግንቦት 22/2015 ዓ/ም አበርክተዋል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
Arba Minch University Law School students Team wins International Committee of Red Cross, ICRC, National Moot Court Competition on International Humanitarian Law held in Addis Ababa from May 29-30/2023. Click here to see the Pictures!
- Details
በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በኮምፒውቲንግና ሶፍትዌር ኢንጂነርንግ ፋከልቲ በ “Computing and Information Technology” ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር መሳይ ሳሙኤል ሰኔ 02/2015 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ ከ8፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናዉ ግቢ መግቢያ አካባቢ በሚገኘው አዳራሽ ያቀርባል፡፡
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹Enhancing Community Development Pertaining Education, Production and Product Access through Integrated Intervention/ECoD›› በተሰኘ ግራንድ ምርምር ፕሮጀክት በጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ የሚሠራው የመንገድ ሥራ የመስክ ምልከታ ግንቦት 16/2015 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በ‹‹ECoD››ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት የሚሠራው የመንገድ ሥራ የመስክ ምልከታ ተደረገ
- Details
Arba Minch Institute of Technology (AMiT) has conducted the 4th International Conference on “Innovation and Challenges in Engineering and Technology for Sustainable Development (ICET-2023)”, from May 26-27, 2023. AMiT also has officially launched Ethiopian International Journal of Engineering and Technology (EIJET).Click here to see the Pictures!
Read more: AMiT Conducts 4th International ICET Conference and Inaugurates EIJET Journal