- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጂክ ዕቅድ ክትትልና ትግበራ ዳይሬክቶሬት የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለዩኒቨርሲቲው ካውንስል ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም አቅርቦ ተገምግሟል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ተገመገመ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ከአምስት መቶ ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የደራሽ ምግብና የአምስት መቶ ሺህ ብር የጥሬ ገንዘብ ሰብአዊ ድጋፍ ሐምሌ 21/2016 ዓ/ም አድርጓል። ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የደራሽ ምግብና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞንና አጎራባች የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተወጣጡ መምህራንና የት/ቤት አመራር አካላት ልዩ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ለሚያሰለጥኑ መምህራን የአሠልጣኞች ሥልጠና ከሐምሌ 17 - 19/2016 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ከአምስት መቶ ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የደራሽ ምግብና የአምስት መቶ ሺህ ብር የጥሬ ገንዘብ ሰብዓዊ ድጋፍ አድርጓል። ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ከአንድ ሚሊየን በላይ ሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማኅብረሰብ ጉድኝት ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት በምርምር ትብብር ፕሮጀክቶች ችግሮችና ዕድሎች ዙሪያ ሐምሌ 13/2016 ምክክር አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡