- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 የትምህርት ዘመን ነባር የቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች፣ እንድሁም ለመልሶ ቅበላ ብቁ ለሆናችሁ ተማሪዎች የመግቢያ፣ የምዝገባና የትምህርት መጀመሪያ መርሃ ግብር እንደሚከተለው እንዲሆን ወስኗል፡፡
- የመግቢያ ቀን፡ ሰኞ፣ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም.
- የትምህርት ክፍል ምርጫ፡ የ1ኛ ዓመት ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ ተማሪዎች ሰኞና ማክሰኞ፣ መስከረም 11 እና 12 ቀን 2019 ዓ.ም.
- የምዝገባ ቀን፡ ማክሰኞና ረቡዕ፣ መስከረም 12 እና 13 ቀን 2019 ዓ.ም.
- የትምህርት መጀመሪያ ቀን፡ ሐሙስ፣ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም.
- Details
የተከበራችሁ የመላው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ፣ ውድ ተማሪዎቻችን፣ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች እና የዩኒቨርሲቲያችን ወዳጆች በሙሉ፤
በቅድሚያ አሮጌውን የ2018 ዓ.ም ሸኝተን ለዲሱን የ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በሰላም፣ በፍቅር እና በጤና ስለደረስን እንኳን አደረሳችሁ! እያልኩኝ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የስኬት እና የደስታ ዘመን እንዲሆንላችሁ በራሴ እና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስም ከልብ የመነጨ የመልካም ምኞት መግለጫዬን አስተላልፋለሁ።
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ መልእክት
- Details
Arba Minch University (AMU) commemorated the enduring professional legacy of Dr. Simon Shibru through a series of programs held at its Abaya Campus on September 5, 2026, highlighting his remarkable contributions to academia, research, university leadership, biodiversity conservation, and natural resource management. As a lasting tribute to his scholarly and professional contributions, the University also named its Biodiversity Research and Conservation Center after Dr. Simon Shibru. Commemorative seedlings were also planted as part of the event. Click here to see more photos.
- Details
ARBA MINCH UNIVERSITY (AMU)
She-F.E.R.A. (Moringa) Project — AID 013244/05/2
RESEARCH STIPEND
Arba Minch University (AMU), as implementing research partner of the She-F.E.R.A. (Moringa)
Project ‘Moringa: Economic Chains for Resilience Food in Ethiopia” funded by the Italian Agency for Development Cooperation (AICS) and led by CESVI Fondazione ETS in consortium with Ayuda en Acción Ethiopia (AeA) and PAD, invites applications from qualified and motivated candidates for one MSc Student (Research Stipend) position based in Arba Minch.
- Details
ARBA MINCH UNIVERSITY (AMU)
She-F.E.R.A. (Moringa) Project - AID 013244/05/2
PhD STUDENT (RESEARCH STIPEND)
Arba Minch University (AMU), as implementing research partner of the She-F.E.R.A. (Moringa) “Moringa:
Economic Chains for Resilience Food in Ethiopia” funded by the Italian Agency for Development Cooperation (AICS) and led by CESVI Fondazione ETS in consortium with Ayuda en Acción Ethiopia (AeA) and PAD, invites applications from qualified and motivated candidates for one PhD Student (Research Stipend) position based in Arba Minch.

