
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አመራር አካላት እና የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ዛሬ ሐምሌ 24/2017 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ላንቴ ቀበሌ በሚገኝ ተራራማ ስፍራ እና በዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች የአንድ ጀምበር የአረንገዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በዩኒቨርሲቲው ከ10 ሺህ በላይ የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተካሄደ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ሐምሌ 23/2017 ዓ/ም ለካውንስል አባላት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል የዩኒቨርሲቲውን የ2017 ዓ/ም ዓመታዊ ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ሐምሌ 23/2017 ዓ/ም ገምግሟል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
አርባ ምንጭ እና ጂንካ ዩኒቨርሲቲዎች ‹‹The Grammar of Ongota: Documentation and Description›› በሚል ርእስ ባለፉት ሦስት ዓመታት ሲያካሂዱት የቆየው የምርምር ፕሮጀክት የጥናት ውጤት ግምገማ (Review) ወርክሾፕ ሐምሌ 19/2017 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በኦንጎታ ቋንቋ ላይ ሲካሄድ የቆየው የምርምር ፕሮጀክት የጥናት ውጤት ግምገማ (Review) ወርክሾፕ ተካሄደ

- Details
Arba Minch University is taking a significant step forward in its commitment to equity by advancing its draft Gender Mainstreaming Policy. In a collaborative workshop held on July 23, 2025, university leaders, faculty, and partners came together to review the document, provide critical feedback, and chart a course for its finalization.Click here to see more photos
Read more: AMU Advances Draft Gender Policy in Collaborative Review Workshop