
- Details
The Ethiopian Professionals in STEM in North America (EPSNA) has started the 2025 Virtual Summer School Program since August 11, 2025; it will continue until August 15, 2025. Diverse STEM professionals across the globe are presenting their scientific findings with ample experiences of professionalism. Arba Minch, Addis Ababa, Addis Ababa Science & Technology, Bahir Dar, Gondar, Haramaya, Jimma, Hawassa, Wolaita, Werabe, Wolkite along with other 22 Ethiopian Universities and an Abyiadi College are virtually participating in it. Click here to see more photos.
Read more: AMU Participates for the First Time in EPSNA 2025 Virtual Summer School Program

- Details
የሰላም ሚኒስቴር፣ የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደርና አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተጀምሮ እየተተገበረ የሚገኘውን የጎንደር ቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት /የፋሲለደስ ስምምነት/የሚሰኘውን ውል በዩኒቨርሲቲው ለማስቀጠል ያለመ የቃልኪዳን ውል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከአዩዳ ኢን አክስዩን ከተሰኘ ዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት እና ከስፓኒሽ ዴቨሎፕመንት ኤጀንሲ ጋር በመሆን የሞሪንጋ ተክል ላይ በጋራ የሚሰራ የትብብር ፕሮጀክት ለማስጀመር በምዕራብ አባያ ወረዳ ዶሼ ቀበሌ እና በወላይታ ዞን አባላ አባያ በተሰኙ በተመረጡ ስፍራዎች የምሪንጋ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ዛሬ ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከአለም ዓቀፍ የደን ምርምር ማዕከል(CFOR) እና ከአግሮፎረስትሪ ጋር በመተባበር በደጋና ወይና ደጋ የአየር ጸባይ የሚለሙ ከውጭ ሃገር የመጡ ተባይና በሽታን መቋቋም የሚችሉ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው የተለያየ የግራርና የባህር ዛፍ ዝርያ ያላቸው ችግኞችን በማባዛት ለምርምርና የዘር ምንጭ ለማድረግ በግርጫ የምርምር ማዕከልና በኦቾሎ ኦዶ ቀበሌ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ነሃሴ 14 2017 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ተባይና በሽታን መቋቋም የሚችሉና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው የተለያዩ የግራርና የባህር ዛፍ ዝርያዎች ችግኝ ተከላ ተካሄደ