• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአዳራሽ ወንበር ግዥ ጉዳይ የፍርድ ቤት ውሳኔ ተከትሎ የተሰጠ መግለጫ   

Details
Mon, 02 December 2024 1:29 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሚገኙ የተለያዩ አዳራሾች አገልግሎት የሚውል የአዳራሽ ወንበር ግዥ ሂደት ጋር ተያይዞ በተፈጠረ የጥራት/መስፈርት ልዩነት/ ችግር ምክንያት ከአቅራቢ ድርጅቱ ጋር መግባባት ባለመቻሉ ጉዳዩ በፍርድ ቤት እየታየ መሆኑን ከዚህ ቀደም በተሰጡ መግለጫዎች ማሳወቃችን ይታወሳል፡፡ ጉዳዩን በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች እና እንደ ኢሳትና ኢቲቪን በመሳሳሉ የግልና የመንግሥት ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ጭምር የተዛቡና አሉባልታን መሠረት ያደረጉ ዘገባዎችና የዩኒቨርሲቲውን መልካም ስምና ዝና የሚያጎድፉ መረጃዎች ሲሰራጩ መቆየታቸውም ይታወቃል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአዳራሽ ወንበር ግዥ ጉዳይ የፍርድ ቤት ውሳኔ ተከትሎ የተሰጠ መግለጫ   

በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

Details
Mon, 02 December 2024 8:03 am

በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ቅበላ ረቡዕ ታኅሣሥ 2 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ምዝገባ ሐሙስና ዓርብ ታኅሣሥ 3 እና 4 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ትምህርት የሚጀመረው ሰኞ ታኅሣሥ 7 ቀን 2017 ዓ.ም እንዲሆን ተወስኗል፡፡

Read more: በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

የዕጩ ዶ/ር ጀምበር በክረ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Details
Mon, 02 December 2024 7:52 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ በ"Geography and Environmental Studies" ትምህርት ክፍል በ"Environment and Natural Resource Management" ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው የዕጩ ዶ/ር ጀምበር በክረ የመመረቂያ ጽሑፍ ኅዳር 21/2017 ዓ.ም የውጭና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የዕጩ ዶ/ር ጀምበር በክረ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማስተማር ጥራትን ለማሻሻል የሚያስችል 1.75 ሚሊየን ብር የተመደበለት ግራንድ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

Details
Mon, 02 December 2024 7:47 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ የእንግሊዝኛ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ ት/ት ክፍል "Improving the Quality of English Language Teaching Through Reflection " በሚል ርእስ በጋሞ ዞን በሚገኙ አራት 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የሚሠራ 1.75 ሚሊየን ብር የተመደበለት ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ኅዳር 21/2017 ዓ/ም ይፋ ተደርጓል፡፡ ፕሮጀክቱ በከምባ ፣ ጨንቻ ፣ ምዕራብ ዓባያና ሰላምበር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ የሚሆን ነው፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማስተማር ጥራትን ለማሻሻል የሚያስችል 1.75 ሚሊየን ብር የተመደበለት ግራንድ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የተሠራው የሕጻናት ማቆያ ማዕከል ተመረቀ

Details
Mon, 02 December 2024 7:35 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የተሠራው የሕጻናት ማቆያ ማዕከል የምረቃና ሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ኅዳር 20/2017 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የተሠራው የሕጻናት ማቆያ ማዕከል ተመረቀ

  1. የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት በሥሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር ተወያየ
  2. በጫሞ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ ለሚገኘው ልዩ ፍላጎት ት/ቤት እድሳትና የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ
  3. Call for Applications: Funding Opportunities to support AMU enrolled PhD Students
  4. RE-ADVERTISEMENT CALL FOR PROPOSAL FOR THE YEAR 2017 E.C

Page 47 of 513

  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
  • 48
  • 49
  • 50
  • 51

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap