• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የእንሰት ቴክኖሎጂዎችን በማስፋፋት የሥራ ዕድልን ለመፍጠር የሚያስችል የ389,790 ዩሮ (ከ45.4 ሚሊየን ብር በላይ) ፕሮጀክት አሸነፈ

Details
Fri, 23 August 2024 12:44 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ“SIFA/Skills Initiative for Africa-Funding Window III” በሙከራ የተረጋገጡ የእንሰት ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ለሴቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር በቀረጸው ፕሮጀክት አሸናፊ በመሆን ከአፍሪካ ኅብረት የልማት ኤጀንሲ(African Union Development Agency/AUDA-NEPAD) ጋር ነሐሴ 15/2016 ዓ/ም በአዲስ አበባ አፍሪካ ኅብረት አዳራሽ የጋራ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን ተቋሞቻቸውን ወክለው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝደንት ተባባሪ ፕ/ር በኃይሉ መርደኪዮስ እና የኔፓድ “NEPAD” ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ናርዶስ በቀለ ተፈራርመዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የእንሰት ቴክኖሎጂዎችን በማስፋፋት የሥራ ዕድልን ለመፍጠር የሚያስችል የ389,790 ዩሮ (ከ45.4 ሚሊየን ብር በላይ) ፕሮጀክት...

ማስታወቂያ

Details
Fri, 16 August 2024 8:43 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቅርቡ ተመርቆ በተወሰኑ የሕክምና ዘርፎች በይፋ ሥራ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ሆስፒታሉ ቀደም ብሎ እየሰጠ ካለው የሕክምና አገልግሎቶች በተጨማሪ ከዛሬ ነሐሴ 10/2016 ዓ/ም ጀምሮ የጥርስ፣ የኤም.አር.አይ/MRI Machine/ እና የሥነ ደዌ/Pathology/ የሕክምናና ምርመራ አገልግሎችን ያስጀመረ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Read more: ማስታወቂያ

ዩኒቨርሲቲው ለሥራ ፈላጊ ወጣቶች በሰዋዊና ሙያዊ ክሂሎት ዙሪያ ሥልጠና እየሰጠ ነው

Details
Thu, 15 August 2024 1:26 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ማበልጸጊያ ማዕክል ከደረጃ ዶት ኮም/Dereja.com/ እና ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ከጋሞ ዞን የተለያዩ ወረዳዎችና ከአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር በ2015/16 ዓ.ም በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው በዞኑ ሥራ ዕድል ፈጠራና ልማት ኢንተርፕራይዝ ቢሮ ለተመዘገቡ ከ270 በላይ ሥራ ፈላጊ ወጣቶች ከነሐሴ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ወራት የሚቆይ የ"Deraja Academy Accelerator Program (DAAP)" ሰዋዊና ሙያዊ ክሂሎት ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ዩኒቨርሲቲው ለሥራ ፈላጊ ወጣቶች በሰዋዊና ሙያዊ ክሂሎት ዙሪያ ሥልጠና እየሰጠ ነው

ማስታወቂያ (Advertisement)

Details
Thu, 15 August 2024 9:14 am

በዛሬው ፈጣን ዓለም ባላሰለሰ ትምህርት እና የክሂሎት ዕድገት ውስጥ መሳተፍ ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ እጅግ አስፈላጊነቱ ግልጽ ሲሆን በዕረፍት ላይ ላላችሁ ተማሪዎች፣ ለወጣት ባለሞያዎች፣ ራሳቸሁን በዕውቀት በመገንባት በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር በጎ ተፅዕኖ ለመፍጠር ለምትጓጉ ሁሉ የአምስት ሚሊዮን ኮደርስ ፕሮጀክት ቀዳሚ ሊያደርጋችሁ ተሰናድቶላችኋል። የትምህርት እና የዕውቀት መነሻችሁ እና ያላችሁበት ደረጃ ምንም ይሁን ያላችሁን ክሂሎት ለማሳደግም ሆነ አዲስ ነገር ለማወቅ ለምትሹ ሁሉ ሰፊ የእድል በር ተከፍቶላችኋል። በመላው ኢትዮጵያ ያላችሁ የክሂሎት አበልፃጊዎች፣ አሳዳጊዎች፣ ዩኒቨርሲቲዎች ይህንን ፕሮጀክት እና እንቅስቃሴዎቹን የሚደግፉ ይሆናል። 

ውድ ባለተሰጥዖዎች፣ የኢትዮጵያችን ጥንካሬ በእናንተ እድገት ላይ የተመሠረተ ነው። ለመመዝገብ: http://www.ethiocoders.et

Read more: ማስታወቂያ (Advertisement)

A Call for PhD SUPERVISION Training Applicants - 2024

Details
Thu, 15 August 2024 8:42 am

Background

This PhD supervision training is initiated by the Ethiopian SuperStars project. The Ethiopian Superstars is an international training program that involves 7 Ethiopian universities (Addis Ababa University, Ambo University, Arba Minch University, Bahir Dar University, Hawassa University, Jimma University and Mekelle University). The project is coordinated by Jimma University and Ghent University, is financially supported by VLIR-UOS (www.vliruos.be) and runs from September 2023 to August 2026. The overall vison of Ethiopian SuperStars project is strengthening the advisory and coaching skills of academic staff at Ethiopian higher education institutions. To realize this, Ethiopian SuperStars works towards the following four milestones: 

Call for PhD positions Project

Read more: A Call for PhD SUPERVISION Training Applicants - 2024

  1. የመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰበት ገዜ ጎፋ ወረዳ እየተካሄደ የሚገኘው የዳሰሳ ጥናት ያለበት ደረጃ ተገመገመ
  2. የሁሉ አቀፍ ሴክተር ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የአእምሮ ውቅር ሥልጠና ሰጠ
  3. ‹‹Vita/RTI-Ethiopia›› ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የዕፅዋት ማበልጸጊያ ምርምር የሚያግዙ የላቦራቶሪ ግብአቶች ድጋፍ አደረገ
  4. ሀገር አቀፍ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የትምህርት አመራርና መምህራን ልዩ ሥልጠና በተጠናከረ ሁኔታ እየተሰጠ ነው

Page 71 of 513

  • 66
  • 67
  • 68
  • 69
  • 70
  • 71
  • 72
  • 73
  • 74
  • 75

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap