• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
newyearjpg-2017-3.jpeg
photo_2025-09-04_09-57-18.jpeg
previous arrow
next arrow

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹ኢንተርፕርነሪያል ዩኒቨርሲቲ በመሆን ተቋማዊ ራስ ገዝነትን ማረጋገጥ›› በሚል መሪ ቃል ዓለም ዓቀፉን የኢንተርፕርነርሽፕ ሣምንት አከበረ

Details
Mon, 25 November 2024 1:11 pm

የዩኒቨርሲቲው ሥራ ፈጠራ ልማትና ማበልጸጊያ ማዕከል 11ኛውን ዓለም አቀፍ የኢንተርፕርነርሽፕ ሣምንት ከኅዳር 9/2017 ዓ/ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲ ደረጃ ለሦስተኛ ጊዜ በሥልጠና፣ በቢዝነስ ሃሳብ ውድድርና በሌሎች መርሃ ግብሮች ሲያከብር የቆየ ሲሆን ኅዳር 13/2017 ዓ/ም በፓናል ውይይት የመዝጊያ ፕሮግራሙን አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹ኢንተርፕርነሪያል ዩኒቨርሲቲ በመሆን ተቋማዊ ራስ ገዝነትን ማረጋገጥ›› በሚል መሪ ቃል ዓለም ዓቀፉን የኢንተርፕርነርሽፕ ሣምንት...

ለዩኒቨርሲቲው አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የሕይወት ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 25 November 2024 1:06 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲው ተመድበው ለመጡ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች ከኅዳር 12-13/2017 ዓ/ም የሕይወት ክሂሎት ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለዩኒቨርሲቲው አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የሕይወት ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ

የዕጩ ዶ/ር ዘውዴ ሱፋራ የ3ኛ ዲግሪ መመርቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Details
Mon, 25 November 2024 12:59 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ በ"Geography and Environmental Studies" ትምህርት ክፍል  በ"Environment and Natural Resource Management" ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር ዘውዴ ሱፋራ የመመረቂያ ጽሑፍ ኅዳር 13/2017 ዓ.ም የውጭና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ የመመረቂያ ጽሑፉም አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላቱ በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነት አግኝቶ ጸድቋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የዕጩ ዶ/ር ዘውዴ ሱፋራ የ3ኛ ዲግሪ መመርቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

የ2017 ዓ/ም 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

Details
Thu, 21 November 2024 1:57 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ/ም 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን ኅዳር 11/2017 ዓ/ም የካውንስል አባላት በተገኙበት ገምግሟል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የ2017 ዓ/ም 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

የፕሬዝደንት ጽ/ቤት ከምክትል ፕሬዝደንቶችና በስሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍሎች ጋር የ2017 ዓ/ም ዕቅድ ስምምት ተፈራረመ

Details
Thu, 21 November 2024 9:04 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ከምክትል ፕሬዝደንቶችና በስሩ ከሚገኙ ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤቶች እና ዳይሬክቶሬቶች ጋር የ2017 ዓ/ም ዕቅድ ስምምት ኅዳር 11/2017 ዓ/ም ተፈራርሟል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የፕሬዝደንት ጽ/ቤት ከምክትል ፕሬዝደንቶችና በስሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍሎች ጋር የ2017 ዓ/ም ዕቅድ ስምምት ተፈራረመ

  1. Arba Minch University Marks Annual GIS Day
  2. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ/ም የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ግለሰቦችና የሥራ ክፍሎች ዕውቅና ሰጠ
  3. Global Entrepreneurship Week Business Idea Competition
  4. NORHED-SENUPH II Project Holds a Three Day Scientific Conference

Page 72 of 536

  • 67
  • 68
  • 69
  • 70
  • 71
  • 72
  • 73
  • 74
  • 75
  • 76

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap