• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
newyearjpg-2017-3.jpeg
photo_2025-09-04_09-57-18.jpeg
previous arrow
next arrow

ከእምቦጭ አረም የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመሥራት ሐይቆችን መታደግ  እንደሚቻል ተገለጸ

Details
Wed, 15 May 2024 12:46 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብዝኃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል ተመራማሪዎች ከእምቦጭ አረም የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመሥራት አረሙ በውኃ አካላት ላይ የሚያደርሰውን ተጽዕኖ መቀነስ እንደሚቻል ገልጸዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ከእምቦጭ አረም የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመሥራት ሐይቆችን መታደግ  እንደሚቻል ተገለጸ

በኤች አይ ቪ ምርመራ አልጎሪዝምና በወባ በሽታ ሕክምና አዳዲስ አሠራሮች ዙሪያ ለጤና ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 14 May 2024 7:51 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ማዕከል ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ  ጤና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ከወረዳው ጤና ጣቢያዎች ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች በአዲሱ የኤች አይ ቪ ምርመራ አልጎሪዝም /HIV Testing Algorithm/ እና በወባ በሽታ ሕክምናና ምርመራ አዳዲስ አሠራሮች /Malaria Technical Update/ ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ግንቦት 4/2016 ዓ/ም ተጠናቋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በኤች አይ ቪ ምርመራ አልጎሪዝምና በወባ በሽታ ሕክምና አዳዲስ አሠራሮች ዙሪያ ለጤና ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጠ

ለዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች የአመራርነትና የአስተዳደር ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 14 May 2024 7:36 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ለዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች የአመራርነት እና የአስተዳደር ክሂሎት ሥልጠና ሚያዝያ 22/2016 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች የአመራርነትና የአስተዳደር ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ

የተማሪዎች ኅብረት ፓርላማ ምርጫ እየተካሄደ ነው

Details
Mon, 13 May 2024 1:53 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ፓርላማ የ2015/16 የሥራ ዘመን መጠናቀቁን ተከትሎ ለ2017/18 ለሁለት ዓመት የሚያገለግሉ አዲስ ሥራ አስፈጻሚዎች ምርጫ ከግንቦት 3/2016 ዓ/ም ጀምሮ እየተካሄደ ነው፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የተማሪዎች ኅብረት ፓርላማ ምርጫ እየተካሄደ ነው

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊመረቅ ነው

Details
Mon, 13 May 2024 1:42 pm

መጋቢት 29/2007 ዓ/ም የመሠረት ድንጋይ የተጣለለት የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የፊታችን ሰኔ 01/2016 ዓ/ም ተመርቆ ወደ አገልግሎት ሊገባ ቀጠሮ ተይዞለታል፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊመረቅ ነው

  1. የሰብል ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ በሚያስችሉ የግብርና ቴክኖሎጂና ሞዴሎች ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  2. የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ
  3. ለአርባ ምንጭ ከተማና በዙሪያው ለምትገኙ አቅራቢዎች/ነጋዴዎች/ በሙሉ
  4. የሥራ ፈጠራ ልማት ማበልጸጊያ ማዕከል የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ላሸነፉ ተማሪዎች ሽልማት አበረከተ

Page 112 of 535

  • 107
  • 108
  • 109
  • 110
  • 111
  • 112
  • 113
  • 114
  • 115
  • 116

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap