
- Details
Arba Minch University’s Water Technology Institute (AWTI) has officially launched a collaborative project titled "Study of Surface and Groundwater Potential and Quality in Borena Zone, Oromia Region, Ethiopia." The kickoff workshop was held on July 16, 2025, at the university’s main campus, marking a major step toward addressing water resource challenges in the region. The initiative is being implemented in partnership with LM International Ethiopia.Click here to see more photos.
Read more: AMU-AWTI Partners with LM International for Water Resource Research in Borena Zone

- Details
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባሉ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም አርባ ምንጭ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ዲላ እና ጂንካ ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ የሚመራው ‹‹Migration Dynamics›› የትብብር ፕሮጀክት ያለበትን ደረጃ፣ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ተግዳሮቶች እና ቀጣይ የመፍትሔ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ከአራቱም ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ምክትል ፕሬዝደንቶች፣ የምርምር ዳይሬክተሮች፣ የፕሮጀክቱ አስተባባሪዎችና ዋና ተመራማሪዎች በተገኙበት ሐምሌ 7/2017 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ውይይት ተካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ‹‹Migration Dynamics›› የተሰኘ የትብብር ፕሮጀክት ሂደትን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ማስማሪያና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሠራተኞች "አንድነት ለተሻለ ተቋም ግንባታ" በሚል መሪ ቃል የአብሮነት መርሃ ግብር ሐምሌ 6/ 2017 ዓ/ም የተካሄደ ሲሆን የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ስኬቶች የተመዘገቡበት መሆኑንም ኮሌጁ ገልጿል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ስኬቶች ያስመዘገበበት መሆኑን የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ገለጸ

- Details
የዩኒቨርሲቲው ‹‹RUNRES›› ፕሮጀክት ከብርብር ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት እና በብርብር ከተማ የተፈጥሮ የአፈር ማዳበሪያ አምራች ማኅበር ጋር በመተባበር ማዘጋጃ ቤታዊ ኦርጋኒክ ቆሻሻን ወደ ተፈጥሮ አፈር ማዳበሪያ መቀየርን አስመልክቶ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም ወርክሾፕ አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹RUNRES›› ፕሮጀክት በብርብር ከተማ ወርክሾፕ አካሄደ

- Details
የ97 ዓመቱ የዕድሜ ባለጸጋ ተማሪ ማኖ መገሶ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ - አባያ ካምፓስ የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና እየወሰዱ ናቸው።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- የዓለም የቆዳ ጤና ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከበረ
- “Education Is the Key to Unlock the Golden Doors” – AMU-IUC Leads Awareness Campaign at Kola Shelle Secondary School
- በዩኒቨርሲቲው የ2ኛ ዲግሪ ተማሪዎችና በኅብረተሰቡ ተሳትፎ በሳውላ ከተማ የተገነባ ከ200 በላይ አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመረቀ
- ለ7 ቀን የሚሰጠው "Primaquine " እና ለአንድ ጊዜ የሚሰጠው "Tafenoquine" የቫይቫክስ ወባን ከሰውነት ውስጥ ለማጥፋት የተሻሉ መሆናቸው በጥናት ተረጋገጠ