• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Offices
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • SYMPOSIA
    • Sustainable Water Resources Development
    • ICET
    • Science for Sustainable Development
    • Research for Development
    • Indigenous Knowledge Studies
    • Annual Research and Publication Review
    • International Enset Symposium
      • Enset Symposium 2024
      • Enset Symposium 2023
    • PUBLIC EVENTS
      • FDRE, Nations and Nationalities Day
      • FDRE, Patriots' Day
      • Victory of Adwa
      • Community and Science Open Day
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
1.jpeg
2.jpeg
CallforPaper-3.jpeg
photo_2026-01-21_16-39-28.jpeg
photo_2026-01-22_14-02-17.jpeg
photo_2026-02-26_10-34-33.jpeg
amuworkshop.jpg
previous arrow
next arrow

በማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ አዲስ የሚከፈቱ የቅድመና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ውጫዊ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ ተካሄደ

Details
Fri, 18 March 2022 7:31 am

 የዩኒቨርሲቲው ማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በ‹‹Gamoththo Language and Literature››፣ በ‹‹Land use Planning and Policy Analysis››፣ ‹‹Federalism and Governance››፣ ‹‹Linguistics in English›› እና ‹‹Literature in English›› የ2ኛ ዲግሪ እንዲሁም በ ‹‹Social Anthropology›› የ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለመክፈት መጋቢት 6/2014 ዓ/ም ውጫዊ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ አዲስ የሚከፈቱ የቅድመና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ውጫዊ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ ተካሄደ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 9ኛውን ዓመታዊ የምርምር ግምገማ ወርክሾፕ አካሄደ

Details
Fri, 18 March 2022 7:31 am

9ኛው ዓመታዊ የምርምር ግምገማ ወርክሾፕ የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች በተገኙበት ከመጋቢት 02-03/2014 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 9ኛውን ዓመታዊ የምርምር ግምገማ ወርክሾፕ አካሄደ

በዕቅድ አዘገጃጀት ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Fri, 18 March 2022 6:49 am

የዩኒቨርሲቲው የስትራቴጂክ ዕቅድ ዝ/ት/ግ ዳይሬክቶሬት ከፌዴራል የትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት ለዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ ዲኖች፣ ዳይሬክተሮች፣ የዕቅድ ባለሙያዎችና ለቡድን መሪዎች በዕቅድ አዘገጃጀት ዙሪያ ከመጋቢት 02-03/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በዕቅድ አዘገጃጀት ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

በቅርቡ የሚከፈተውን የሶሻል አንትሮፖሎጂ የ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም አስመልክቶ ውይይት ተደረገ

Details
Fri, 18 March 2022 6:42 am

በማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ ሶሲዮሎጂና ሶሻል አንትሮፖሎጂ ት/ክፍል በቅርቡ ለመክፈት በዝግጅት ላይ ያለውን የሶሻል አንትሮፖሎጂ የ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም አስመልክቶ ሊያጋጥሙ በሚችሉ ተግዳሮቶች ዙሪያ ጀርመን ሀገር ከሚገኘው ጎቲንገን ዩኒቨርሲቲ ከመጡት ዶ/ር ክርስቲና ጋርበርት ጋር መጋቢት 02/2014 ዓ/ም ውይይት አድርጓል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በቅርቡ የሚከፈተውን የሶሻል አንትሮፖሎጂ የ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም አስመልክቶ ውይይት ተደረገ

Call for paper

Details
Fri, 18 March 2022 6:21 am
  1. Call for paper
  2. ‹‹Quality of Leishmanisis Case Management in SNNPR›› በሚል ርዕስ ጥናት ሊካሄድ ነው
  3. ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዩኒቨርሲቲው ተከበረ
  4. የዩኒቨርሲቲው ሕግ ት/ቤት ለኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ዳኞች፣ ሬጂስትራሮችና ዐቃቤያን ሕግ ሥልጠና እየሰጠ ነው

Page 294 of 560

  • 289
  • 290
  • 291
  • 292
  • 293
  • 294
  • 295
  • 296
  • 297
  • 298

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Copyright © 2026 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap