‹‹ትውፊታዊ ዕውቀት፣ የባህል ብዝሃነትና ቅርስ አስተዳደር በኢትዮጵያ›› አራተኛው ሀገራዊ አውደ ጥናት ሰኔ 14/2008 ዓ/ም በማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ አዘጋጅነት ተከናውኗል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

በ2008 የትምህርት ዘመን አንደኛ መንፈቀ ዓመት የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት ፕሮግራም በሁሉም ካምፓሶች ተካሄደ፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

ዩኒቨርሲቲው በጋሞ ጎፋ ዞን ለቦንኬ ወረዳ 1ኛ ደረጃ የመጀመሪያ ሳይክል ት/ቤቶች መምህራን የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ከመጋቢት 10/2008 ዓ/ም ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

የ2008 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የቅድመ-ምረቃ ምሽት ፕሮግራም ሰኔ 16/2008 ዓ.ም በዋናው ግቢ ስታዲየም በልዩ ድምቀት ተከናውኗል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ በማታ በርቀትና በሳምንት መጨረሻ የትምህርት ፕሮግራሞች መስፈርቱን የሚያማሉ አዲስ አመልካቾችን በአርባ ምንጭ ፡ ሳውላና ኦሞ ኩራዝ ስካር ፋብሪካ ማዕከላት ተቀብሎ ከዚህ በታች በተጠቀሱ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ከ2009 መስከረም ወር ጀምሮ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ Click here to download the full information.