• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የሐዘን መግለጫ

Details
Thu, 27 June 2024 2:23 pm

አቶ አሰፋ ጨጉልኤ ከአባታቸው ከአቶ ጨጉልኤ ቂዳ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ሳባሬ ሳቂሞ በቀድሞ ጋሞ ጎፋ ክፍለ ሀገር በቦንኬ ወረዳ በገረሴ ከተማ በ1966 ዓ/ም ተወለዱ፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በዞናዊ የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ኤግዚቢሽን ላይ ተሳተፉ

Details
Thu, 27 June 2024 2:20 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 12ኛ ክፍል ተማሪ የአብሥራ ፍፁምና ዳግም ሰለሞን የጋሞ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ከሰኔ 10 – 15/2016 ዓ/ም ባዘጋጀው ዞናዊ የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ኤግዚቢሽን ላይ የፈጠራ ሥራዎችን በማቅረብ ላደረጉት የላቀ ተሳትፎ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና ኮሚዩኒቲ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የዕውቅናና የተሳትፎ ምስክር ወረቀት ተሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በዞናዊ የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ኤግዚቢሽን ላይ ተሳተፉ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፤

Details
Thu, 27 June 2024 1:41 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ተመራቂ ተማሪዎች ተመርቀው በሚሄዱበት የተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገጥሟቸውን አዲስ የሥራ አካባቢዎችና የሚሰጣቸውን ኃላፊነት በጥንቃቄ በመቀበል የሚሰጧቸውን ማኅበራዊ አገልግሎቶች ሥነ ምግባራዊ እንዲያደርጉ በሥራ ሥነ ምግባር መርሆዎች እና በሙስና ወንጀል ሕጎች ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ከዚህ በታች በተያዘላችሁ ፕሮግራም መሠረት ሥልጠናውን እንድትካፈሉ እናሳስባለን፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፤

የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Thu, 27 June 2024 1:31 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስና ሥነሰብ ኮሌጅ በ«Geography and Environmental Studies» ትምህርት ክፍል በ«Environment and Natural Resource Management» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ዘውዴ ዓለማየሁ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ በድኅረ ምረቃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ዘውዴ ዓለማየሁ “LAND USE/LAND COVER CHANGE AND CLIMATE CHANGE: EFFECTS ON HYDROLOGICAL PROCESSES IN GILGEL GIBE CATCHMENT, ETHIOPIA” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፍ አከናውኗል፡፡

Read more: የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Thu, 27 June 2024 1:28 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል በ«Animal Production» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ሮባ ጂሶ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ  የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ መግቢያ በር አከባቢ በሚገኘው አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ሮባ ጂሶ  “Feed resources Availability, Nutritional Quality, and Blood Biochemistry of Dromedary Camels (Camelus dromedarius) in Borana Plateau, Southern Ethiopia” በሚል ርዕስ  የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

Read more: የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

  1. የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር
  2. የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር
  3. የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር
  4. የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

Page 90 of 522

  • 85
  • 86
  • 87
  • 88
  • 89
  • 90
  • 91
  • 92
  • 93
  • 94

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap