
- Details
Arba Minch University–Institutional University Cooperation (AMU-IUC) Sub-Project IV hosted a workshop entitled “Gully Rehabilitation for Integrated Sustainable Land Management” and focused on gully rehabilitation; it was aimed to translate academic research into actionable, community-driven solutions at the Shafe catchment in the Lake Abaya sub-basin at demonstration site in the Layo Terga Kebele and held on August 29, 2025. Click here to see more photos.
Read more: AMU-IUC Sub-Project IV hosts outreach workshop on Gully Rehabilitation

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ከዩኒቨርሲቲው ሲኒየር መምህራንና ተመራማሪዎች ጋር በመሆን በግርጫ የደጋ ፍራፍሬና አትክልት ምርምር ማዕከል የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ዛሬ ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም አካሂደዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
Arba Minch University Senate promoted three academic staff to Associate Professorship Academic Rank position. Click here to see more photos.
Read more: AMU Senate Promotes Three Senior Staff to Associate Professorship Academic Rank Position

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከበሽታ የጸዱ የእንሰት ችግኞችን በፍጥነትና በብዛት ማምረትና ማባዛት የሚችል የእጽዋት ቲሹ ካልቸር ቤተ-ሙከራ በዩኒቨርሲቲው ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ አቋቁሞ ሥራ አስጀምሯል፡፡ ላቦራቶሪው በሂደት የሙዝ፣ የድንች፣ የሸንኮራ አገዳ፣ አፕልን ጨምሮ ሌሎች ተፈላጊ እጽዋትን በስፋት አባዛቶ የማሰራጨት ዕቅድ ያለው መሆኑ ተገልጿል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የእጽዋት ቲሹ ካልቸር ቤተ-ሙከራ አቋቋመ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም ተመራማሪዎች በተገኙበት በኮሌጁ በእንስሳትና እጽዋት ሳይንስ ዘርፎች እየተከናወኑ የሚገኙ የምርምር ሥራዎች የመስክ ምልከታ ዛሬ ነሐሴ 22/2017 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡
Read more: በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የምርምር ሥራዎች መስክ ምልከታ ተካሄደ
- AMU-Belgian Universities Partnership Delivers Tangible Results in Research and Sustainability
- AMU Collaborates with NIT Jalandhar፡ Hosts Online Workshop on Course Evaluation through OBE
- AMU Launches an Inception Workshop and Major Training for KfW-MoA SLM-V Project to Save Lake Chamo Watershed
- 📢 Notice: Registration Open for Huawei ICT Competition 2025–2026 Northern Africa