- Details
 
Arba Minch University (AMU) officially launched a project focusing on Aromatic and Medicinal Plants (AMPs) in the South Ethiopia on November 1, 2025, at the university’s Abaya Campus. Click here to see more photos.
Read more: Arba Minch University Launches Aromatic and Medicinal Plants (AMPs) Project
        
        - Details
 
Arba Minch University (AMU), in collaboration with Alabaster International, has inaugurated a modern Enset Tissue Culture Laboratory and launched an innovative Enset Mobile Application on November 1, 2025. The milestone marks a major step forward in research, technology transfer, and digital innovation to promote Enset (Ensete ventricosum) — Ethiopia’s indigenous, climate-resilient, and food-secure crop.Click here to see more photos.
        
        - Details
 
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከአልባስተር ኢንተርናሽናል ጋር በመተባበር ያቋቋመው ዘመናዊ የእንሰት ቲሹ ካልቸር ላቦራቶሪ እና በሰው ሠራሽ አስተውሎት ድጋፍ የሚሠራ የእንሰት ሞባይል መተግበሪያ ጥቅምት 22/2018 ዓ/ም በይፋ ተመርቀው ሥራ ጀምረዋል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የእንሰት ቲሹ ካልቸር ላቦራቶሪ እና የእንሰት ሞባይል መተግበሪያ በይፋ ተመርቀው ሥራ ጀመሩ
        
        - Details
 
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት በ2018 የትምህርት ዘመን በዩኒቨርሲቲው አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ኩልፎ፣ አባያና ጫሞ ካምፓሶች ጥቅምት 21/2018 ዓ/ም የሕይወት ክሂሎት ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
        
        - Details
 
የ2025 የጃፓን ወጣት የግብርና ተመራማሪዎች ዓለም አቀፍ ሽልማትን ላሸነፉት የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ ዶ/ር አዲሱ ፈቃዱ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት አቀባበልና የምሥጋና መርሐ ግብር ጥቅምት 21/2018 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: 19ኛውን የጃፓን ዓለም አቀፍ ወጣት የግብርና ተመራማሪዎች ሽልማት ላሸነፉት ዶ/ር አዲሱ ፈቃዱ አቀባበልና የምሥጋና መርሐ ግብር ተካሄደ

