- Details
Arba Minch Institute of Technology and Hindustan Institute of Technology & Science have hosted 1st joint online research symposium on Research in Architecture and Planning from January 30th to 31st, 2023. Click here to see more photos.
Read more: AMiT & HITS hosted 1st joint online symposium on Research in Architecture and Planning
- Details
አቶ ሰለሞን ንጉሤ ከአባታቸው አቶ ንጉሤ ጨሬ እና ከእናታቸው ወ/ሮ እቴነሽ ተሾመ በአርባ ምንጭ ከተማ በ1979 ዓ/ም ተወለዱ፡፡
አቶ ሰለሞን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በቀድሞ ጋሞ ጎፋ ዞን በኩልፎ መለስተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርባ ምንጭ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ያጠናቀቁ ሲሆን በመቀጠልም ከግንቦት 10/2001 ዓ.ም እስከ ታኅሣሥ 24/2002 ዓ.ም በአሌልቱ ፖሊስ ማሠልጠኛ ት/ቤት በ22ኛ ዙር መደበኛ የፖሊስነት ሙያ ሥልጠና አጠናቀው የምስክር ወረቀት አግኝተዋል፡፡
- Details
አቶ ግርማ ታደሰ ከአባታቸው አቶ ታደሰ መርቼ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ወለቱ ሙንዶ በ1980 ዓ/ም በባስኬቶ ልዩ ወረዳ ዶኮ አይማ ቀበሌ ተወለዱ፡፡
አቶ ግርማ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርባ ምንጭ ልማት ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመደበኛው እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት በማታው ፕሮግራም ተከታትለው አጠናቀዋል፡፡