- Details
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባርና የ2018 ዓ/ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ‹‹የአርባ ምንጭ ቃል ኪዳን ቤተሰብ›› አመሠራረትና ቀጣይ ተግባራት ላይ ጥቅምት 21/2018 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ‹‹የአርባ ምንጭ ቃል ኪዳን ቤተሰብ›› አመሠራረትና ቀጣይ ተግባራት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብር ተካሄደ
- Details
የዩኒቨርሲቲው ተቋማዊ ጥራት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት በዩኒቨርሲቲው የበለጸገ ‹‹Curriculum Monitoring Dashboard›› በተሰኘ የሥርዓተ ትምህርት መከታተያ ሶፍትዌር አጠቃቀምን አስመልክቶ ለቴክኖሎጂ እና ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ፋከልቲ ዲኖች፣ ሳይንትፊክ ዳይሬክተሮች፣ ፋከልቲ ተጠሪዎችና ለተቋማዊ ጥራት ማረጋገጫ አስተባባሪዎች ጥቅምት 20/2018 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
የፌዴራል ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ልኡካን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት በዕውቅና (Accreditation)፣ የኢንደስትሪ ትስስር፣ የልማት ሥራዎች እና የትብብር ሥራዎች ዙሪያ ውይይትና ምልከታ አካሂደዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ዩኒቨርሲቲው ከፌዴራል ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ልኡካን ጋር ውይይት አካሄደ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በ2018 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በካምፓሱ ለተመደቡ አዲስ ገቢ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ሳውላ ካምፓስ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብር አካሄደ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹BioRES›› ፕሮጀክትና በሊድስ(LEEDS) ዩኒቨርሲቲ ትብብር የብዝኀ ሕይወት ቁጥጥርና ማኅበረሰብ አቀፍ ጥበቃ ማከናወን በሚያስችሉ የካሜራ አጠቃቀም ዘዴዎች ዙሪያ የዘርፉ ተመራማሪዎችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ጥቅምት 16/2018 ዓ/ም ወርክሾፕ ተካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የብዝኀ ሕይወት ቁጥጥርና ማኅበረሰብ አቀፍ ጥበቃ ማከናወን የሚያስችል የካሜራ አያያዝ ዘዴዎች ወርክሾፕ ተካሄደ

