• አንድ ቅዳሜን ለህዝቤ

  • አቶ ኦባንግ ሜቶ በዩኒቨርሲቲያችን ተገኝተው ለተማሪዎቻችን በአገራዊ አንድነት፣ የሠላምና የመቻቻል እሴት ግንባታ ዙሪያ የማነቃቂያ ንግግር ያደርጋሉ

  • 5th batch of Doctors of Medicine to be graduated on 1st December

  • Happy New Year, 2011 E.C

  • Welcome to Arba Minch University!

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ FES ከተባለ የጀርመን ድርጅት ጋር በመተባበር ሀገራዊ አንድነትን በማጠናከር ላይ ያተኮረ ውይይት አካሄደ

Friday, 30 November 2018 10:32

ዩኒቨርሲቲው Friedrich–Ebert–Stiftung (FES) ከተሰኘ የጀርመን ድርጅት ጋር በመተባበር አሁን ላይ ባለው የሀገራችን ፖለቲካ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ሀገራዊ ውይይት ህዳር 8/2011 ዓ/ም በኤሜራልድ ሆቴል አካሂዷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ FES ከተባለ የጀርመን ድርጅት ጋር በመተባበር ሀገራዊ አንድነትን በማጠናከር ላይ ያተኮረ ውይይት አካሄደ

 

የቀድሞ የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ምሩቅ ዶ/ር ተመስገን ማርቆስ የህይወት ተሞክሯቸውን ለተማሪዎች አካፈሉ

Friday, 30 November 2018 12:13

የዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ምሩቅና በአሁኑ ወቅት በአሜሪካን አገር በሚገኝ ‘‘COMSOL MULTIPHYSICS’’ በተባለ ድርጅት የአፕሊኬሽን መሐንዲስ የሆኑት ዶ/ር ተመስገን ማርቆስ ከቴክኖሎጂ እና ከውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ከተወጣጡ ተማሪዎች ጋር ከትምህርት የሚገኝ እውቀት ከተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ ኩነቶች ጋር ትሥሥራዊ እይታ ሲፈጥርዎች ትስስር ለውጤታማ ሥራ እና ለስኬታማ ህይወት ያለውን ፋይዳ በተመለከተ ኅዳር 10/2011 ዓ/ም ገለፃዊ ተሞክሮ የማጋራት ውይይት አካሂደዋል፡፡ ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ::

Read more: የቀድሞ የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ምሩቅ ዶ/ር ተመስገን ማርቆስ የህይወት ተሞክሯቸውን ለተማሪዎች አካፈሉ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ መምህራንና ምሩቃን በሙሉ

Friday, 23 November 2018 16:40

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከቀድሞ መምህራንና ምሩቃን አሉሙናይ ጋር አራት ኪሎ በሚገኘው የትምህርት ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ እሁድ ሕዳር 16/2011 ዓ/ም ከቀኑ 07፡30 ተኩል ጀምሮ ውይይት ያካሂዳል፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ መምህራንና ምሩቃን በሙሉ

 

AMU declares JEG results; post-evaluation commences

Monday, 19 November 2018 10:35

The most recent job-related reforms launched by Federal Democratic Republic of Ethiopia to standardize the public service jobs through nation-wide cross-sectorial Job Evaluation and Grading (JEG), has its echo in AMU that has rolled out different job-levels with respective points of weights after prolonged churning.

Read more: AMU declares JEG results; post-evaluation commences

5th batch of Doctors of Medicine to be graduated on 1st December

Friday, 23 November 2018 10:39

Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE

College of Medicine and Health Sciences will be rolling out 5th batch of 76 Doctors of Medicine in a graduation ceremony to be hosted at New Auditorium, Main Campus,on 1st December, 2018, from 8.30 am onwards. It’s learnt that Minister of Science & Higher Education, DrHirutWoldemariam, will grace the function; relatives of graduates, AMU officials, well-wishers, friends and others will be in attendance.

Read more: 5th batch of Doctors of Medicine to be graduated on 1st December

 

Page 9 of 200

«StartPrev12345678910NextEnd»